የኦሮሞ ህዝብ ትግልና የብሄር ብሄረሰቦች አጋርነት

የኦሮሞ ህዝብ ትግልና የብሄር ብሄረሰቦች አጋርነት/7/05/2020].

ከውስጥ በስልክ የደረሰኝጥብቅ ሚስጢሪራዊ መረጃ
በ Azhar Kïa Abadir
ለኢትዮጲያ ብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች … እንደሚታወቀው አገራችን ባሁን ሰአት እጅግ ባስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች:: ለዚህም ተጠይቀነትና ሃላፊነት የሚወስደው ግልገል አምባገነን የሆነው የአብይ መንግስትንና አሀዳዊነትን የሚያቀነቅኑት ሃይሎች ናቸው:: ወዳጆቻችን ሆይ ከትናንት ጀምሮ ብልጥግና ኢዜማና የነፍጠኛ ርዝራዦች ኦሮሚያ ውስጥ አማራ ተገደለ የጉራጌ ሱቅ ተዘረፈ እንዳውም ኢንተርኔት ስከፈት ብዙ አሰቃቂ ቪዲዮች ታያላችሁ እያሉ የለመዱት የሀሰት ፕሮፖጋንዳቸውን ፌስቡክ ላይ ስለፈደዱ ነበር:: አንድ ነገር ግልፅ ላድርግላችሁ:: ሰሞኑን የብሄር ብሄረሰቦች ክልል የመሆን ጥያቄ በተለይ የጉራጌና የስልጤ ክልል ለመሆን ማንም አይመልሰንም የሚል ቁርጥ አቋም ማንፀባረቅና ብዙ ድጋፍ ማግኘት በአንድነት ሃይል ያሉትን ወሽመጣቸውን አስቆርጣቸዋል:: በተለይ የብርሃኑ ነጋ ኢዜማ መግቢያ መውጫው ጠፍቶት ነበር:: በሌላው አባይን የሸጠው ባንዳው አብይ ከአገር ውስጥ አባይ አሁኑ ይሞላ በሚል የተነሳው ዘመቻና ድሮ ጀዋርን ይጠሉ የነበሩ ከአሀዱ ኢንተርቪ ቡሃላ ጀዋርን መደገፍ ስጀምሩ በተመሳሳይ መልኩ አብይም ሰማይና መሬት ዞረበት:: ባጭሩ የብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ከኦሮሞ ትግል ጋር መቆም OMN የብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እውነተኛ ሚዲያ መሆኑን ከተለያየ አካል ድጋፍ ማግኙትን ፌዴራሊዝም አያወጣም የሚሉት አካልና የአፄዎችን አሃዳዊነት የሚያቀነቅኑትን ተስፋ አስቆረጣቸው:: እናም የነ ጀዋር ቲም ጎል እያስቆጠረብን ስለሆነ ለህልውናችን ስንል አንድ ነገር ማድረግ አለብን ብለው ተሰባሰቡ:: እሱም አንድ የኦሮሞ ታዋቂ ሰው መግደል::

ያን ታዋቂ ሰው ከገደልን የኦሮሞ ህዝብ ቁጣው ይገነፍላል:: ቄሮው ተቃውሞ ያስነሳል:: በዛ ተቃውሞ መሰረት ብሄር ብሄረሰቦችን በተለይ ጉራጌና አማራ ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎችን በመቅጠር ዝርፍያና ግድያ እንዲፈፀኝ ከተቻለ ቸርችና መስጊድ በማቃጠል ቪዲዮ በማንሳት ለህዝቡ ማሳየት የሚል ላይ ተስማሙ:: ይህም ጥቅሙም ህዝቡን ፌደራሊዝም እንደማይጠቅም ብሄር ብሄረሰቦችን ማሳመን በተለይ ጉራጌና ስልጤው ማሳመን ነው የሚል እቅድ ነደፉ:: እኛም ማን ነው እንደ ጀዋር ታዋቂ የሆነ ስባል ሰሞኑን ኢንተርቪ የሰጠው ሀጫሉ ሁንዴሳ ትዝ አላቸው:: እንዳውም ሰሞኑን ምንሊክ ስለ ሰደበ በእሱ ብገደል ቀጥታ ነፍጠኛ ላይ ጥቃት ስለሚያደርሱ እቅዳችን ይሳካል ጀዋርንም የመያዝ እድላችን ይሳካል አሉ:: የድራማው ገዳዮችና ተዋናዮች ተመረጡ:: እንዳቀዱት ሀጫሉን ገደሉት:: ህዝብ ከዳር እስከዳር ተቆጣ:: ሌሊቱን ሙሉ አነባ:: ህዝብ ወደ ፊንፊኔ ተመመ:: እንደጠብቁት ግን ምንም ግጭት አልነበረም:: ሌላ ዘዴ ዘየዱ:: እሱም የሀጫሉ ሬሳ ባስቸኩዋይ ከፊንፊኔ ይውጣ አሉ:: እነ ጀዋር አይሆንም ስሉ እነሱንም አሳበን እንይዛለን አሉ:: ህዝቡ ሬሳው ከፊንፊኔ አይወጣም አለ:: እነ ጀዋርንም ስለ ሬሳው እንመካከር ብለው በVIP በኩል አስገብተው እንደ እቅዳቸው አሰሩዋቸው:: ሁሉም ማወቅ ያለበት ሀጫሉ ባስቸኳይ ከሆስፒታል ወጥቶ ወደ አምቦ ይህድ እስከተባለ ድረስ ምንም ግጭት አልነበረም::

ትእዛዝ ከተላለፈ ቡሃላ ህዝቡ የበለጠ ንዴቱ ጨመረ:: በተለያዩ አከባቢዎች ማንም ላይ ጥቃት ሳይደርስ ጎማ በማቃጠል መንገድ የመዝጋት እቅድ ነበር:: ግን እነዚህ በሴራ የተተበተቡ አሃዳዊ ሃይሎች ኢንተርኔት በመዝጋት ያሳብነውን ማሳካት እንችላለን አሉ:: ኢንተርኔትንም ዘጉ:: እንዳይነቃ ደግሞ እነ እስጅንድርን አሰሩት:: ከቀናት ቡሃላ አማራና ጉራጌዎች ተገደሉ ተዘረፉ እንዳውም ቪዲዮ አለን ኢንተርኔት ስከፈት እንለቃለን አሉ :: ይህንን የሚሉት በከተማ ቦዘኔዎችን በማደራጃት ኦሮሞወዎች ስያስገድሉና ስያዘርፉ የነበሩት የኢዜማ የባልዲራስና የአብን አክቲቪስቶች ናቸው:: ኔትናኤል የሚባለው ፖስት ያደረገውን ማየት ትችላላችሁ:: ኢንተርኔቱ ሳይለቀቅ ቪዲዮው አሉ ማለታቸው እራሳቸውን ግዲያና ዘረፋ ፈፅመዉ ያነሱት መሆኑ ለማንም ግልፅ መረጃ ነው:: እናም ብሄር ብሄረሰቦች እነ ፀረ ፌዴራሊዝሞች ሃይሎችና የአፄው የንፍጠኛ ርዝራዦች ራሳቸው በጎነጎኑት ሴራ እንዳትታለሉ መልእክታችንን እናተላለፋለን:: ሌላው የመጨረሻ መልእክታችን ከዛሬ ጀምሮ የኦሮሞ ህዝብ ህልውናውን ለማስከበር ባገሩ ላይ ባለቤትነቱን እስኪያረጋግጥ ድረስ ከትግሉ እንደማያፈግፍግ ና በሁሉም ረገድ መስዋዕትነት ለመክፈል ስለተዘጋጀ ተቃውሞ በሚያደርግበት ግዜ ከጎኑ መቆም ባትችሉ እንኳን ወይ ከቤት ባለመውጣት እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን:: እስትንፍሳችን እስኪቆም ድረስ ግልገል አምባገነን የሆነውን የአብይን መንግስት እንታገላለን:: የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር መብትና በትክክለኛ ፌደራሊዝም እናረጋግጣለን:: ድል የህዝብ ነው:: #OromoRevolution #AbiyMustGo

OMN: Hiriira Ijalee Oromoo Magalaa London UK🇬🇧Irra