የኦሮሚያ ቤት ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ሚዲያዎችን ለጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል።

የኦሮሚያ ቤት ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ሚዲያዎችን ለጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል።

የኦሮሚያ ቤት ክህነት አደራጅ ኮሚቴ መሪዎች ዛሬ ኢቲቪ ላይ በሰጡት ኢንተርቪው ሲኖዶሱ ህዝቡን በቋንቋው ለማገልገል ጠቃሚ መዋቅር ዘርግተን ለመንቀሳቀስ ያቀረብነውን ምክረ ሃሳብ ያጸድቅልን ሲሉ ጠይቀዋል። ካልሆነ ግን በራሳቸው መንገድ እንደሚቀጥሉ አሳስበዋል።

#Oromia #Ethiopia