አባዱላ ገመዳ መኖሪያቸውን እንዲለቁ ተገደዱ

የእለቱን ዜና ይዘን ቀርበናል ተከታተሉት። ፦አባዱላ ገመዳ መኖሪያቸውን እንዲለቁ ተገደዱ

ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እንደ አባዱላ ገመዳ
የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል
ይባላል ዝርዝሩን እነሆ

OMN: ዕለታዊ ዜና (LIVE) Oct 9, 2017


ወያኔ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠች
ማንኛውም ግለሰብ ከ ኢቢሲ ሌላ ሚዲያ ሲከታተል ቢገኝ እኔን አያርገኝ ብላለች lol

በኢትዮጽያ ተቃውሞዎች ቀጥለዋል
፦ባለስልጣናት ስልጣን እየለቀቁ ነው
፦ኢትዮጽያ ወዴት እያመራች ይሆን? የሚሉና ተያያዥ ዜናዎችን ይዘናል ተከታተሉት።