የኤርትራው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ። ውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ አይቶ ኡስማን ሳላህ የአፍሪካ ሕብረትን ስብሰባ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል። ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በኋላ አንድ የኤርትራ ባለስልጣን ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ አይቶ ኡስማን ሳላህ የመጀመሪያ ናቸው

የኤርትራው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ። ውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ አይቶ ኡስማን ሳላህ የአፍሪካ ሕብረትን ስብሰባ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል። ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በኋላ አንድ የኤርትራ ባለስልጣን ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ አይቶ ኡስማን ሳላህ የመጀመሪያ ናቸው። የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቦይ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ከፍተኛ የሕወሓት ባለስልጣናት ጋር ይገናኛሉ። አንዳንድ ተጋሩዎች የመደናገር ስሜት ይታይባቸዋል።

Eritrea sent it’s foreign minister, Mr. Osman Salah, to Ethiopia to attend the AU meeting, after two decades absent.

(mereja) –አዲስ አበባ አፍሪካ ሕብረት ደጃፍ ላይ ወያኔ ያደራጃቸው ኤርትራያን ስደተኞች የሻእቢያን መንግስት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ለተከታታይ አመታት ማድረጋቸው ይታወሳል። በተጨማሪም ኤርትራ የኢትዮጵያን የነጻነት አርበኞች አስጠግታ እያሰለጠነችና እየረዳች መሆኑ ይታወቃል። በሌሎች አስተያየት ሰጪዎች ደግሞ ወያኔና ሻእቢያ የጋራ ግብ ስላላቸው በ አደባባይ የሚያወሩት የቃላት ጦርነት የነገ ተግባራቸውን አይወስንም ይላሉ ከዚህም አልፎ የደህንነት ክፍሎቻቸው በጋራ ይሰራሉ በማለት ይጠቅሳሉ።
የደምህት ሰራዊት ወያኔ የትግራይ ሪፑብሊክን ሲመሰርት በወልቃይት ጠገዴ የሚሰፍር ሲሆን ሻእቢያ ዘንድ በኣደራ የተቀመጠ መህኑ ይነገራል።

በኤርትራ እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያን በእስር ቤት ይማቅቃሉ። የቀድሞ የደርግ ሰራዊት አባላትና ከነጻ አውጪ አርበኞች በሃሳብ ያፈነገጡ በሺዎች የሚቆጠሩ አርበኞች በተለያዩ የ ኤርትራ አስር ቤቶች በጉልበት ስራ ላይ መሆናቸው ይታወቃል።


Ethiopia : ሱዳን ሰፈር ከመርሳ ወደ ኡርጌሳ መንገድ የምትወስደው ትንሿ ከተማ መሀል አንባ ላይ ከፍተኛ ህዝባዊ አመፅ ተቀስቅሷል:: ህዝብ አደባባይ ወቷል:

Ethiopia : የጨነቀው እርጉዝ ያገባል:: ወያነ ሲጨንቀው የኤርትራን ባንዲራ በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ሰቅሏል:: ሻቢያ ተሸክሞ እንዳስገባው አሁንም ከገባበት መአት እንዲያወጣው ነው መሰለኝ 🙂ይህ አሁን ባለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ አይሰራም:: ለኤርትራ ህዝብም ሆነ መግስት ወያነ ወደር የሌለው ጠላት ነው:: በስብሰባ አማካኝቶ እጅ መንሳት የለም::


Natnael Mokonnen