የኣብይ ኢትዮጵያ ልክ የድሮዋን መሰለችኝ፥ ሰሜነኞች ሲያነጥሱ የሚታነጥስ፤ ደቡብና ኦሮሞ ሊሞቱ ሲጣጣሩም ወይ ፍንክች የማትል ያቺ ዘረኛና ኣስጠሊታ ሃገር!

የኣብይ ኢትዮጵያ ልክ የድሮዋን መሰለችኝ፥ ሰሜነኞች ሲያነጥሱ የሚታነጥስ፤ ደቡብና ኦሮሞ ሊሞቱ ሲጣጣሩም ወይ ፍንክች የማትል ያቺ ዘረኛና ኣስጠሊታ ሃገር! ለስንተኛ ጊዜ መሆኑ ነው ወደዚያ ያቀናው? እስኪ ኣስቡ፤ በምእራብ በኩል እየሆነ ያለውን ግፍ፤ ድምጹንም እኮ ኣላሰማም። ጌታው፥ በጣም እየተሽወድክ መሆንህን የሚነግርህ ጥሩ ኣማካሪም የለህም መሰልኝ። የሚያመሰግኑህ መስሎህ ኣትድከም፤ ኣነሱ ብዙ ስትውልላቸው ፈርተሃቸው ወይ ልትለማመጣቸው ያደረክ መስሏቸው የልብልብ የሚያገኙ ናቸው። ብዙ ለጮሁት ብዙ ትክረት ስታደርግ ቤትህን ያለመዝጊያ እያስቀረህ መሆኑን የሚያሳይህ ከጎንህ ኣለመኖሩ በራሱ ኣስተዳደራዊ መዋቅርህ ራሱ ኣግላይ እየሆነ መምጣቱን ኣመላካች ነው። እኛም ዋ! ብለናል

Sayyoo WallaggaaKappa moo Kaabbadhaa kan akkasitti irraa bareede kuni abbichuurraa?


This is the scariest U-turn in the world!


Culture!

Dargaggoota Karrayyuu simannaa jiila ABO irratti


Note: ይቅርታ አድርጉልኝና ዶ/ር አብይ በእስካሁን ቆይታው የኦሮሞ መሠረታዊ ጥያቄዎችን ከመመለስ ይልቅ ሀበሾችን ለማስደሰት ደፋ ቀና በማለት ተጠምዷል ልበል ??


ኢትዮጲያ ለመቶ አመታት በእነዚህ ሰዎች ተገዝታ ኋላ ቀርነትና ድንቁርናን ገንዘቧ በማድረጓ ልንደነቅ አይገባም። አለመጥፋትዋ ራሱ ይገርማል!!!!!
ወዲ አፎም፥ ድንበር ሊያካልል ነው እንዴ የመጣው? ወይ መሀይምነት