የኢጣሊያን ወታደሮች በአድዋ ጦርነት ከተሸነፉ ባኋላ የተወሰኑት ወደ አገራቸዉ መመለስ አፍረዉ ወይም ፈርተዉ እዚሁ ኢትዮጵያ የቀሩ ነበሩ።

የኢጣሊያን ወታደሮች በአድዋ ጦርነት ከተሸነፉ ባኋላ የተወሰኑት ወደ አገራቸዉ መመለስ አፍረዉ ወይም ፈርተዉ እዚሁ ኢትዮጵያ የቀሩ ነበሩ። ከስንት ጄኔሬሽን በኋላ እንደ እኛ ጥቁር አልሆኑም።
 
የኦቶማን ቱርክ ኢምፓየር በአርመኖች ላይ ጄኖሳይድ በፈጸመ ጊዜ በአለም ዙሪያ ከተበተኑት አርመኖች መካከል የተወሰኑት ኢትዮጵያ ዉስጥ በአ/አ ይኖሩ ነበር። ከሥር ያለዉ ፎቶ በ1918 ዓ/ም በአ/አ የአርመን ት/ቤት ተማሪዎችና አስተማርዎች ናቸዉ። ጣሊያኖቹም ሆነ አርመኖቹ ከስንት ጄኔሬሽን በኋላም አልጠቆሩም።
ግን ይኸ ምስኪን የአረብ ልጅ ምን ሆኖ ነዉ እንደዚህ የጠቆረዉ?