“የኢሬቻ በዓል ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ”አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ እሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሚከናወነው ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ።

“የኢሬቻ በዓል ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ”

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ እሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሚከናወነው ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ።

ኤግዚቢሽንና ባዛሩ በኦሮሞ ባህል ማዕከል በዛሬው ዕለት ለጎብኝዎችና ለተሳታፊዎች ክፍት መሆኑ ተገልጿል።

በዚህም የኦሮሞን ህዝብ ባህል እና ትውፊት የሚያንጸባርቁ አልባሳት፣ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ባህላዊ ልብሶች፣ባህላዊ ምግቦች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ቀርበዋል።
በአፈወርቅ አለሙ”
#FBC
Tamiru L Kitata

የኦሮሞ ነፃነት ባንዲራ ትርጉም (ኦነግ)
ይህ የነፃነት ባንዲራ እልፍ አዕላፍ የኦሮሞ ጀግኖች ተሰውተው ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡
ትርጉሙም፦
1, በባንዲራው መጀመሪያና መጨረሻ ላይ የሚገኘው ቀይ ቀለም ትርጉም፦ የኦሮሞ ልጆች
ለነፃነት ሲሉ ያፈሰሱትን ደም ይወክላል፡፡

2.መሀከል ላይ የሚገኘው አረንጓዴ ቀለም፦ ልምላሜን ይወክላል
3, #ፀሀይ ፦ የነፃነት ምልክት

4, #ኦዳ ፦ ዲሞክራሲያዊ የሆነውን የኦሮሞ ገዳ ስርዓትና የኦሮሞን ህዝብ
ሌሎችን አክብሮ
በፍቅር የሚኖር መሆኑን ይገልፃል፡፡

5.#ቀይ ኮከብ፦ ባለአምስት አቅጣጫ ያለው ኮከብ የኦሮሞ ህዝብ ለሰላም፣ለነፃነት፣ለዲሞክራሲ፣ ለዕድገት፣ ለአንድነት የሚያደርገውን ትግል የሚገልፁ ናቸው፡፡

በኦነግ መሪነት ይመራ የነበረው የኦሮሞ ህዝብ ትግል ካስገኛቸው ነገሮች አንዱ እቺ ባንዲራ ናት። የወቅቱ ጭቆና ያንገፈገፋቸው የኦሮሞ ታጋዮች እና ብሄርተኞች ከ1960ዎቹ የመጫና ቱለማ ማህበር እንቅስቃሴ ጀምሮ እስከ 1970ዎቹ መጀመሪያ የኦነግ ውልደት ድረስ ባደረጉት ተጋድሎ ውስጥ ተወልዳ ምልክት ለመሆን በቅታለች።በጊዜ ሂደትም ከድርጅት ባንዲራነት ወደ የኦሮሞ ነፃነት አርማና የትግል ምልክት ተለውጣለች። የቀለሞቹ ትርጉም የብዙ ሰው ጥያቄ ሊሆን ስለሚችል እንደሚከተለው አቀርባለሁ።

1ኛ: አረንጓዴው የኦሮሚያን ልምላሜ ያሳያል።

2ኛ: በሁለቱ ጎን ያለው የቀይ ምልክት የኦሮሞ ህዝብ ከጭቆና ለመላቀቅና ነፃነትን ለማግኘት ለዘመናት ያፈሰሰውን ደም ይወክላል።

3ኛ: ፀሀይዋ የነፃነት ንጋት ወይም ተስፋ ፍንጣቂ ናት።

4ኛ: ቢጫው ኦሮሞ ለራሱና ለሰው ልጆች ያለውን ቸርነት፣ ደስታ፣ ጥበብ፣ሀይል፣ሰላም…ይገልፃል።

5ኛ:ኦዳው ደግሞ የኦሮሞ ገዳ ስርኣትን ዲሞክራሲያዊነት እና ኦሮሞ ለተፈጥሮና አካባቢው ያለውን ክብርና ፍቅር ይጠቁማል።

6ኛ: የቀዩ ኮከብ አምስት ጫፎች የኦሮሞ ህዝብ ለሰላም፣ብልፅግና፣ነፃነት፣ዲሞክራሲ እና አንድነት የሚያደርገው ትግል ተምሳሌት ነው።

Via Hussein Tullu


ሰበር ዜና፦ሳሙኤል አማና ይባላል ኢናንጎ ላይ ከመከላከያ ጋር ሆኖ ወገኖቻችንን ሲያሲይዝ ሲያሳስር የነበረ ከሽለቤ ጆሮ ነበር ተመከረ ተመከረ አልሰማ ሲል እንዲህ ወቦ እጅ ላይ ወደቀ….”ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው” መጨረሻ ላይ ተጨብጠህ ልትቀመጥ ፊጥፊጥ ትላለህ ሰልፖ!!


kush daily news ስበር ዜና መደመር መርጀ

Abdi Haaji


ልብሴንም ቀምታችሁ እርቃኔን አስቀሩኝ። በቦርሳዬ ያለውን ገንዘብም ዘርፋችሁ ባዶ አድርጉኝ። ሞባይሌንም ካሻችሁ ወስዳችሁ ግንኙነቴን አቋርጡት። የመኪናዬንም ቁልፍ መንትፋችሁ በእግሬ አስኪዱኝ። ከስራዬም አባሩችሁ በችግር አስማቅቁኝ… ይህን የነፃነቴ ምልክት የሆነ አርማ ልትስወልቁኝ ከሞከራችሁ ግን ውርድ ከራሴ እኔ ሴትዋ የኦሮሞ ልጅ ነፍጥ አንግቤ፣ ብረት አንስቼ እዋጋቹሃለሁ! 👉ዶ/ር ዐቢይ ከዚህ የነፃነት አርማ ጋር ያለህን ችግር ካላቆምህ “ማርያምን አልለቅህም!!”

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


Obbo Baqqalaa Garbaa Barreessaa Ol’aanaa OFC fi Xinxalaan Siyaasaa
Obbo Jawar Mohammed Agarsiisaa fi Egzibiishinii Aadaa Oromoo Kabaja Ayyaana Irreechaa Hora Finfinnee Sababeeffachuun Qophaa’ee irratti argamuun Abbootii Gadaa fi Hoggantoota Biiroo Aadaa fi Turuzimii Oromiyaa waliin tahun qoophicha bananiiru.


Heddu Nama Gaddisiisa.
#OMN #OBN #OBS Fi #VOA Rakkoo Ummata Keenya Gara Liixa Oromiyaa fi Baha Oromiyaa Ilaalchisee

Kan Nama Aja’ibsisu Garuu Dhimma Karaa Harargee Nama Bekku Kan Ibsu ni Dhabbamee
Namnii Harargee Kan Iddo Amma Rakkoon Ajjechaa, Fi Giddiraa Gara Gara Irrattii Geggefamaa Jiruu Qabatamaan Bekhu Itti Ida’anii Nama Sadii Godhanii Hasoysisuun Hin Dandayamuu.
Warii OMN OBN OBS VOA Sirrefadhaa

Dhukkuba Ifi Abbuma Dhukkubsatee Himata Jarana.Shemsudin Teha Mohamed