Breaking: ሰሞኑን በተከታታይ ሲገለፅ እንደነበረው የኢሕአዴግ ስብሰባ፣ በጠረጴዛ ዙሪያ የተሸነፈው ሕወሓት 

Breaking: ሰሞኑን በተከታታይ ሲገለፅ እንደነበረው የኢሕአዴግ ስብሰባ፣ በጠረጴዛ ዙሪያ የተሸነፈው ሕወሓት;

by Geresu Tufa

Ethiopia : ሰሞኑን በተከታታይ ሲገለፅ እንደነበረው፣ በከፍተኛ ውጥረትና ፍጥጫ ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የኢሕአዴግ ስብሰባ፣ በጠረጴዛ ዙሪያ የተሸነፈው ሕወሓት በአጭር ጊዜ ወይንም በማንኛውም ሰዓታት ስበሰባውን አቋርጦ ሊወጣ እንደሚል እየተጠበቀ ነው። የሕወሓት ተሣታፊዎች ስበሰባውን አቋርጠው ሲወጡ፣ አስቀድመው ያቀዱት ዕቅድ እንዳለ ግልጽ ፍንጮች እየታዩ ናቸው። ከነዚህም ውስጥ ትላንትና ከዕኩለ ሌሊት በኋላ፤ በአድስ አባባ ዙሪያ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ሲደርጉ ታይተዋል። ከተደረጉ እንቅስቃሴዎች ዋናዋናዎቹ በሁለት አቅጣጫዎች፣ ማለትም፣ ከአድስ አበባ ወደ ሰሜን መውጫዎች እና ከአድስ አበባ በስተደቡብ ፉሪ አካባብ የአጋዚ ጦርና ሌላ ልዩ ሃይል ተሠማርቷል። ይህ ሥምሪት የተደረገው ከለሊቱ ሰባት ሰዓት በኋላ ነው።

ከሥምሪቱ ጋር በተያያዘም፣ በከፍተኛ የኦሮሚያ ባለሥልጣናት ለይ ጥቃት ለመሰንዘር ከፍተኛ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። በድኅንነት ባለሥልጣኑ ፣ በጌታቸው አስፋ ተልከው በሁለት ከፍተኛ የኦሮሚያ ባለስልጣኖች ላይ ጥቃት ለመፈፀም ስንቀሳቀሱ የነበሩ ነብሰ ገዳዮች በኦሮሚያ ፖሊሶች ተይዘው ምርምራ እየተደረገባቸው ነው። የመቺ እስኳዶቹ ፎቶዎችና ወንጀሉን ለመፈጸም የተጠቀሙባቸው መኪና የሠሌዳ ቁጥር በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ለሕዝቦች ይገለፃል።

አስቸኳይ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች

ይህ ሁኔታ በሣምንታት ሳይሆን በአጭር ቀናት፣ እንዲያውም በሰዓታት መልኩን ሊቀይር እንድሚችል በጣም ግልፅ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በአጠቃላይ ወጣቶች ደግሞ በተለይ (የዩኒቨርሲትተሚሪዎች ጨምሮ) በአከባቢያቸው የሚደረገውን ማንኛውም እንቅስቃሴ በንቃት፣ ከብረት በጠነከረ አንድነትና የዓላማ ጽናት በመከታተል ከመሪዎቹ የሚተላለፉላቸውን መልዕከቶች በከፍተኛ ዝግጁነት መጠበቅ ይኖርባቸዋል። በተላይ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የሚገኙ ሕዝቦች እስካ አሁን ተንስራፍቶ የቆየውን የአንድ ቡድን የበላይነት በሕዝቦች ላይ ለማስቀጠል በሕወሓት ደኅንነት የአፈና ሰንሰለት እየተደገሰ ያላውን እልቅት ተባብሮ ለመመከት ፣ ሀገሪቱን ከአደጋ ለማዳን እና የሀገር ባለቤትነትን ለማረጋግጥ በክፍተኛ የመደማመጥ እና ትብብር ስሜት ዝግጁ ሆነው መጠባብቅ ይኖርባቸዋል ።

አዳድስ መርጃዎችን እንዳገኘሁ በአፍታ አሰራጫለሁ

Via: Natnael Mokonnen


የኢትዮጵያ ሕዝብ ተቀበለው ሀቁን
የሀገር መከላከያ ተብሎ እየተነገረህ ለ27 ዓመታት ሀቁ ይህ ነው ።
ከተከዜ ማዶ ነው ሁሉም
ቅኝ ግዛት ከዚህ በላይ ምናለ?
95% በ 5 % ሲገደል የኖረው ለዚህ ነው

ተወረናል
አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሰራዊት መዋቅር
==========================
1. የመከላከያ ኢታማጆር ሹም ፕ/ር ሜ/ጀ ሳሞራ የኑስ (ትግሬ)
2. የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጀ ገ/ኪዳን ገ/ማሪያም(ትግሬ)
3. የመከላከያ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ፍፁም ገ/እግዚአብሄር(ትግሬ)
4. የመከላከያ በጀትና ፕሮገራም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ምቡዝ አብርሃ(ትግሬ)
5. የመከላከያ የኪነ-ጥበባት ስራወች ሀላፊ ኮ/ል ክብሮም ገ/ እግዚአብሄር(ትግሬ)
6. የመከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን የግንኙነት መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል ነጋሲ ትኩ(ትግሬ)
7. የመከላከያ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ገ/ትንሳይ ሃጎስ(ትግሬ)
8. የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ዋና አዛዥ ሌ/ጀ ሳህረ መኮንን(ትግሬ)
9. የመከላከያ ሎጅስቲክ መምሪያ ዋና አዛዥ ሜ/ጀ ኢብራሂም አብደል ጀሊድ(ትግሬ)
10. የመከላከያ ኢንዱስትሪ ሃላፊ ሜ/ጀ ክንፈ ዳኛዉ(ትግሬ)
11. የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮማንደንት ብ/ጀ ሃለፎም እጅጉ (ትግሬ)
12. የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ሃላፊ ኮ/ል ሃጎስ ብርሃነ (ትግሬ)
13. የብር ሸለቆ መሰረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት ዋና አዛዥ ብ/ጀ ገ/እግዚአብሄር በየነ (ትግሬ)
14. የብር ሸለቆ መሰረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት የስልጠና ኃላፊ ኮ/ል ግርማይ ገ/ጨርቆስ(ትግሬ)
15. የብር ሸለቆ መሰረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት የኢንዱክትሪኔሽንና ኮምዩኒኬሽን ኃላፊ ኮ/ል ጌታሁን ካህሳይ (ትግሬ)
16. የብላቴ ማሰልጠኛ ዋና አዛዥ ኮ/ል ዮሃንስ ካህሳይ(ትግሬ)
17. በልዩ ሀይል ማሰልጠኛ ማእከል የልዩ ኃይልና ጸረ ሽብር ማሰልጠኛ ት/ቤት አዛዥ ሻለቃ ተክላይ ወ/ገብርኤል(ትግሬ)
18. የሜ/ጀ ሀየሎም አርአያ ወታደራዊ አካዳሚ ዋና አዛዥ ኮ/ል ጎይቶም ፋሮስ(ትግሬ)
19. የጦር ላይ የበታች ሹም ማሰልጠኛ ዋና አዛዥ ኮ/ል አደም ምትኩ(ትግሬ)
20. የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ አሰፋ ዮሃንስ(ትግሬ)
21. የሆሚት አሙኒሽን ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ ዋና ሀላፊ ኮ/ል ሃድጉ ገ/ጊዮርጊስ(ትግሬ)
22. የሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዋና አዛዥ ኮ/ል ብርሃነ ተክሌ(ትግሬ)
23. የመከላከያ ኮንስትራክሽንና ኢንጅነሪንግ ማሽነሪ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ካህሳይ ክህሸን(ትግሬ)
24. የመከላከያ መሰረታዊ ልማትና ግንባታ ዘርፍ የኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ወልዳይ በርሄ(ትግሬ)
25. የታጠቅ ትራንስፎርመር ማምረቻ ኢንዱስትሪ ም/ስራ አስኪያጅ ሻለቃ አማኑኤል አብርሃ(ትግሬ)
26. የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ፋይናንስ ሓላፊ ሌ/ኮ ለተብርሃን ደመወዝ(ትግሬ)
27. የመከላከያ ጤና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ሃጎስ አስመላሽ(ትግሬ)
28. የመከላከያ ሚዲያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ጸጋዬ ግርማይ(ትግሬ)
29. የመከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ የግኑኝነትና ስርአት ደህንነት መምሪያ ሃላፊ ኮ/ል በርሄ አረጋይ (ትግሬ)
30. የመከላከያ ፋዉንዴሽን ሃላፊ ብ/ጀ ያይኔ ስዩም (ትግሬ)
31. የሽሬ ከተማ ኮሪደር ሜንተናንስ ሀላፊ ኮ/ል አብርሀ ገ/ መድህን(ትግሬ)
32. የብሄራዊ ተጠባባቂ የሃይል ዋና አዛዥ ሜ/ጀ ማሞ ግርማይ(ትግሬ)
33. የኢንሳ ዳይሬክተር ሜ/ጀ ተክለብርሃን/ካህሳይ(ትግሬ)
34. የኢንሳ ምክትል ዳይሬክተርና የጅኦስፓሻል ደህንነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ታዚር ገ/እግዚአብሄር(ትግሬ)
35. የሰሜን እዝ አዛዥ ጄ/ል መብራት አየለ(ትግሬ)
36. የሰሜን እዝ ምክትል አዛዥ ምክትል አዛዥና የኦፕሬሽን ሀላፊ ብ/ጀ ማዕሾ በየነ(ትግሬ)
37. የሰሜን እዝ 4ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር የኢንዶክትሪኔሽንና ኮምዩኒኬሽን ሀላፊ ሌ/ኮ ሙሉ አብርሃ
38. የሰሜን እዝ 4ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ምክትል አዛዥና የኦፕሬሽን ሀላፊ ኮ/ል ገ/ስላሴ በላይ(ትግሬ)
39. የሰሜን እዝ የሰሜን ዕዝ ጤና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ላዕከ አረጋዊ(ትግሬ)
40. የሰሜን እዝ መሃንዲስ አዛዥ ኮ/ል ተሰስፋየ ብርሃኔ(ትግሬ)
41. የሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ፅ/ቤት ሀላፊ ኮ/ል ገ/ዮሃንስ ተክሌ(ትግሬ)
42. የሰሜን እዝ አጠቃላይ የትምህርት አገልግሎት ኃላፊ ኮ/ል ግደይ ሃይሌ(ትግሬ)
43. የሰሜን እዝ የመድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት ሀላፊ ኮ/ል ሰገደ/ ገ/መስቀል(ትግሬ)
44. የሰሜን እዝ የኢንዶክትሪኔሽንና ኮምዩኒኬሽን ሀላፊ ኪሮስ ወ/ስላሴ(ትግሬ)
45. የሰሜን እዝ ዘመቻ ሀላፊ ኮ/ል ታደለ ገ/ህይወት(ትግሬ)
46. የሰሜን እዝ የሰዉ ሃይል አመራር መምሪያ ሃላፊ ኮ/ል መሃሪ አሰፋ(ትግሬ)
47. የሰሜን እዝ የብ/ጀ በርሄ ወ/ጊዮርጊስ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ዋና አዛዥ ኮ/ል ጀማል መሃመድ(ትግሬ)
48. የሰሜን እዝ የብ/ጀ በርሄ ወ/ጊዮርጊስ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ሆስፒታል ጤና ሀላፊ ሌ/ኮ ተክላይ ገ/መድህን(ትግሬ)
49. የሰሜን እዝ የጤና ሙያተኞች ማሰልጠኛ ማዕከል ዳይሬክተር ሻለቃ ነጋሲ ሃጎስ(ትግሬ)
50. የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜ/ጀ ዮሃንስ ወ/ዮሃንስ (ትግሬ)
51. የማዕከላዊ ዕዝ ምክትል አዛዥና የኦፕሬሽን ሀላፊ ብ/ጀ አብርሀ ተስፋይ(ትግሬ)
52. የማዕከላዊ ዕዝ የትምህርት ክትትል ሀላፊ ሌ/ኮ ሀጎስ ሀይሌ(ትግሬ)
53. የማዕከላዊ ዕዝ የዘመቻ መምሪያ አዛዥ ኮ/ል ገ/ሚካኤል ኪ/ማርያም(ትግሬ)
54. በማዕከላዊ ዕዝ የፋና ማሰልጠኛ ምክትል አዛዝና የኦፕሬሽን ሀላፊ ኮ/ል ገ/እግዚአብሄር ገ/ሰላማ(ትግሬ) 55. በማዕከላዊ ዕዝ የፋና ማሰልጠኛ የወታደራዊ ተሽከርካሪና ማመላለሻ ዲፓርትምንት ሀላፊ ሻለቃ ተክላይ ካህሳይ (ትግሬ)
56. የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜ/ጀ ፍስሀ ኪዳኑ(ትግሬ) 57. የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥና የሎጅስቲክ ሀላፊ ብ/ጀ አብድራሃማን ኢስማኤል(ትግሬ)
58. የምዕራብ ዕዝ ኢንሰፔክሽን ሀላፊ ኮ/ል ዮሃንስ ገ/ሊባኖስ (ትግሬ)
59. የምዕራብ ዕዝ ሲግናል ሬጅመንት አዛዥ ኮ/ል ተክላይ ገ/ጻድቃን (ትግሬ)
60. የምዕራብ ዕዝ ጤና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ገ/ኪዳን ቸኮል(ትግሬ)
61. የምዕራብ ዕዝ የስልጠና ሀላፊ ኮ/ል በርሄ ኪዳነ(ትግሬ)
62. የምዕራብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ምክትል አዛዥና የስልጠና ሀላፊ ኮ/ል ንጉሴ ሐይሌ (ትግሬ)
63. የደቡብ ምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጀ አብርሀ ወ/ማሪያም (ትግሬ)
64. የደ/ምስራቅ ዕዝ ም/አዛዥ እና የሎጅስቲክ ሀላፊ ብ/ጀ የማነ ሙሉ(ትግሬ)
65. የደ/ምስራቅ ዕዝ የትራንስፖርት ሀላፊ ኮ/ል ቀለህ ገ/ስላሴ (ትግሬ)
66. የደ/ምስራቅ ዕዝ የህግ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮ/ል ገ/ሚካኤል ገብራት(ትግሬ)
67. የደ/ምስራቅ ዕዝ ጤና ት/ቤት ዳሬክተር ሻ/ል ሀፍቱ ሰብለዉ(ትግሬ)
68. የ5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ኮ/ል ሃጎስ(ህቁት) (ትግሬ)
69. የ5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ምክትል አዛዥና የአስተዳደር ፋይናንስ ሀላፊ ኮ/ል ተ/ብርሃን አለማየሁ(ትግሬ)
70. የ7ኛ ሜካናይዝድ ከ/ጦር የወንጀል ምርመራ ሀላፊ አምሳ አለቃ ሀይለአብ ፍስሀ(ትግሬ)
71. የ8ኛ ሜካናይዝድ ከ/ጦር ዋና አዛዥ ኮ/ል ገ/እግዚአብሄር ዘሚካኤል(ትግሬ)
72. የ12ኛ ክ/ጦር ምክትል አዛዥ እና የሎጅስቲክ ሀላፊ ኮ/ል ምሳሁ ገ/ተክሌ(ትግሬ)
73. የ20ኛ ክ/ጦር ምክትል አዛዥ እና የኦፕሬሽን ኀላፊ ኮ/ል ሰመረ ተክሉ(ትግሬ)
74. የ22ኛ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ኮ/ል ወ/ጊዮርጊስ ተክላይ (ትግሬ)
75. የ23ኛ ክ/ጦር ዋና ዐዛዥ ብ/ጀ በላይ ስዩም(ትግሬ)
76. የ24ኛ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ብ/ጀ ፍስሀ ወርቅነህ(ትግሬ)
77. የ24ኛ ክ/ጦር የጤና ሀላፊ ሎ/ኮ ዘሚካኤል ብርሀኔ(ትግሬ)
78. የ25ኛ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ብ/ጀ አሰፋ ቸኮል(ትግሬ)
79. የ25ኛ ክ/ጦርምክትል አዛዥ እና የሎጅስቲክ
80. ሀላፊ ኮ/ል ገ/ሊባኖስ ገ/ጊዮርጊስ(ትግሬ)
81. የ32ኛ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ብ/ጀ ገ/መስቀል ገ/እግዚአብሄር(ትግሬ)
82. የ32ኛ ክ/ጦር ምክትል አዛዥ እና የፋይናንስ ሀላፊ ኮ/ል መሃሪ በየነ(ትግሬ)
83. የ32ኛ ክ/ጦር የጤና ሀላፊ ሌ/ኮ ተክሊት ገ/ህይወት (ትግሬ)
84. የ33ኛ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ብ/ጀ ጋይም መሸሻይ(ትግሬ)
85. የ33ኛ ክ/ጦር የኢንዶክትሪኔሽን ሀላፊ ሻ/ል መብርሀቶም አብርሀ(ትግሬ)
86. የተዋጊ መሀንዲስ ክ/ጦር ዋና አዛዥ ብ/ጀ ሙሉ ግርማይ (ትግሬ)
87. የተዋጊ መሀንዲስ ምክትል አዛዥ ኮ/ል ሰመረ ገ/እግዚአብሄር(ትግሬ)
88. የተዋጊ መሀንዲስ ክ/ጦር ማሰልጠኛ ዋና አዛዥ ኮ/ልአዘን ምትኩ(ትግሬ)
=========================================

በአየር ሀይልና በሰላም ማስከበር በህዋታዉያን ብቻ የተያዙቦታወች

1. ብ/ጀ መአሾ ሀጎስ የአየር ሀይል ምክትል አዛዥ እና የኦፕሬሽን ሀላፊ(ትግሬ)
2. ኮ/ል ደሳለኝ አበበ የአይር ሀይል የዘመቻ እቅድ መምሪያ ሀላፊ(ትግሬ)
3. ኮ/ል ሰለዎን ገ/ስላሴ የማዕከላዊ የአየር ምድብ ዋና አዛዥ (ትግሬ)
4. ኮ/ል ጸጋየ አረፈአይኔ የማዕከላዊ የአየር ምድብ ዘመቻ ሀላፊ (ትግሬ)
5. ሻ/ል ገ/እግሂአብሄር ኅ/ስላሴ የምዕራብ አየር ምድብ 3ኛሚሳይል ክንፍ አዛዥ(ትግሬ)
6. ሻ/ል ዝናቡ አብራሃ የምዕራብ አየር ምድብ የ301ኛ አየር መቃወሚያ አዛዥ(ትግሬ)
7. ኮ/ል ኪዱ አሰፋ የምዕራብ አየር ምድብ ምክትል አዛዥ እና የኦፕሬሽን ሀላፊ(ትግሬ)
8. ሌ/ኮ ክብሮም መሀመድ የምዕራብ አየር ምድብ አዛዥ እና የኦሎጅስቲክ ሀላፊ(ትግሬ)
9. ኮ/ል ሀይሌ ለምልም የሰሜን አየር ምድብ ዋና አዛዥ (ትግሬ) 10. ኮ/ል ጸጋየ ካህሳይ የሰሜን አየር ምድብ ምክትል አዛዥ እና የአስተዳደርና ፈይናንስ ሀላፊ(ትግሬ)
11. ኮ/ል አበበ ተካ የምስራቅ አየር ምድብ ዋና አዛዥ(ትግሬ)
12. ኮ/ል ሙሉ ገብሌ የምስራቅ አየር ምድብ ዘመቻ ሀላፊ (ትግሬ)
13. ሻ/ቃ ጸጋ ዘአብ ካሳ የምስራቅ አየር ምድብ ተዋጊ ሄሊኮፕተር ክንፍ አዛዥ(ትግሬ)
14. ሻ/ቃ ሀፍቶም ዘነበ የምስራቅ አየር ምድብ ዘመቻ ምክትል ሃላፊ(ትግሬ)
15. በደቡብ ሱዳን አብየ ሰላም ማስከበር የ8ኛ ታንከኛ ሻምበል አዛዥ ሻ/ቃ ወልደ ገሪማ(ትግሬ)
16. በደቡብ ሱዳን አብየ ሰላም ማስከበር ምክትል የሃይል አዛዥ ብ/ጀ ህንጻ ወ/ጊዮርጊስ(ትግሬ)
17, በደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር 9ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ አዛዥ ኮ/ል ጽጋቡ ተወልደ(ትግሬ)
18. በደቡብ ሱዳን አብየ ሰላም ማስከበር 10ኛ ሻለቃ አዛዥ ኮ/ል ገ/ህይወት አደራ(ትግሬ)
19. በደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር 17ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ አዛዥ ኮ/ል መለሰ ብርሀን(ትግሬ)
20. በዳርፉር ሰላም ማስከበር ድጋፍ ሰጭ ቡድን አስተባባሪ ኮ/ል ዮሴፍ አሮን(ትግሬ)
21. በዳርፉር የ13ኛ ሞተራይዝድ ሰላም ማስከበር ሻለቃ አዛዥ ኮ/ል ተክላይ ወ/ጊዮርጊስ(ትግሬ)
22. በዳርፉር የ13ኛ ሞተራይዝድ ሰላም ማስከበር ሻለቃ
የዘመቻ አዛዥ ሻ/ቃ ሀጎስ ነጋሽ(ትግሬ


Eshete Kassa Zewudieየአማራና ኦሮሞ ምሁራን መድረክ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ-በዶክተር ታምራት የቀረበ መነሻ ሀሳብ ሁሉም ኢትዮጵያዊይ መስማት ያለበት ሸር በማድርግ የሙህራኑን ሀሳብ ለማህበረሰባችን እናጋራ
ባህርዳር ፡ታህሳስ 09/2010 ዓ/ም(አብመድ)

Elite forum of Oromo-Amhara solidarity should be supported and encouraged. It should certainly be cascaded as Mr. Addisu is saying here. But, this forum shouldn’t be spoiled by anti-federalist and reactionary elite of all sorts. Time is overdue to deal with anti-federalist and reactionary elite of all sorts because multinational federalism is the only practical and pragmatic way for Ethiopia to continue as a single polity.

Girma Gutema


Ethiopia : ከኢሕአዴግ ስብሰባ በጎ ነገር መጠበቅ የዋህነት ነው ፤ በፖለቲካው ዘርፍ የዋህነት ዋጋ የለውም ። ኢሕአዴግ በዴሞክራሲያዊ ማእከላዊነት የሚያምን ፀረ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ነው ፤ ከኢሕአዴግ ስብሰባ የሚወጡ መረጃዎችን መመርመር ግድ ይላል ። እስከዛሬ ከሕዝብ ለመጡ የብሶት ጥያቄዎች ሲመልስ የነበረው ውንጀላን ፣ግድያንና እስርን ነው ። ከዚህም አልፎ የተቀነባበሩ የጅምላ መፈናቀሎችና ግድያዎች በኢሕአዴግ እና አጋር ድርጅቶቹ እየተፈሙ እያየን ነው ። በዚህ ሁሉ ችግሮች ውስጥ የተቃዋሚ ኃይሎች ምንም ሚና የላቸውም ። ኢሕአዴግ በይፋ መንግስታዊ ሽብር ውስጥ የተዘፈቀ ወንጀለኞች ያቀፈ ወንጀለኛ ድርጅት ነው ። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደርሱትን ችግሮችና ጭፍጨፋዎች መሪውም ተጠያቂውም ኢሕአዴግ ስለሆነ ከዚህ ድርጅት በጎ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው ። የስልጣን እድሜያቸውን ለማራዘም ሆን ብለው በሚፈጥሩት ተንኮልና አመራሮችን ተቃዋሚና ለሕዝብ አሳቢ አስመስሎ በመስራት ሕዝብን ለማዶንቆር የሚሰሩት ሴራ ዲያስፖራውን ሳይቀር አደንዝዘውታል ። ኢሕአዲግ በተለያየ ጊዜ የሚናገራቸው ተሐድሶዎች ከሙስናና ከግድይ ውጪ ምንም አልፈየዱም ፤ በቀጣይም ተሰብስቦ የሚለውጠው አንድም ውጤት የለም ። ኢሕአዴግን ማመን ቀብሮ ነው ። ኢሕአዴግ ራሱን እየበላ እንዳይፋፋ በኢትዮጵያ ውስጥ ስር ነቀል የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ ጠንክሮ መታገል ይጠበቃል ።

MinilikSalsawi