የአገው ህዝብ የክልልነት ጥያቄ‼️

የአገው ህዝብ የክልልነት ጥያቄ‼️

የአገው ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በ07/12/2012 ዓ/ም ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አፈ-ጉባኤ ጽ/ቤት ለዞን ም/ቤት ቀርቧል።

የክልልነት ጥያቄው በሰነድ ተዘጋጅቶ የቀረበላቸው አፈጉባኤው፡ ዛሬ በተጠናቀቀው የምክርቤቱ ጉባኤ ለውይይት አላቀረቡትም፤ ጥያቄውን ማፈን መርጧል። የአገው ህዝብ ህገ መንግስታዊ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ማፈን በፍፁም አይቻልም

በህዝባዊ ትግል እውን ይሆናል!!


ፍትህ ለወላይታ ህዝብ 

Yelaga Minase’s funeral. You live in us Minase! Genuine spirituality and humbleness are what you printed in us.
REST IN POWER!