የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም እደላ ምስጢሮች-PLF Takele Uma

Shukshukta (ሹክሹክታ) – የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም እደላ ምስጢሮች TPLF |Takele Uma


ሐሰተኛ ደረሰኝ አትመው በመሸጥ ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት የፈጸሙ 124 ድርጅቶች ይፋ ተደረጉ

ትክክለኛ ማንነታቸውና አድራሻቸውን ሆነ ብለው በሐሰተኛ ሰነዶች በመሰወርና ደረሰኝ አትመው በመሸጥ ተግባር እጅ ከፍንጅ የተያዙትን ጨምሮ ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ 124 ሐሰተኛ ድርጅቶች መያዛቸውን አዲሱ የገቢዎች ሚኒስቴር ይፋ አደረገ።

ሚኒስቴሩ የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘውዴ ተፈራ ረፋዱን ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፣ ሐሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ በመያዝ፣ በሐሰተኛ ንግድ ፈቃድ፣ በሐሰተኛ የንግድ መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም በሐሰተኛ የንግድ አድራሻ ከገቢዎች ዕይታና ክትትል ውጭ በሆነ መንገድ ደረሰኝ እጅ በእጅ ሲሸጡ የነበሩትን ጨምሮ በሌሎችም ነጋዴዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ ይገኛል።

ዚህ መንገድ ደረሰኝ እየገዙ ወጪያቸውን በማናር ገቢ አሳንሰው የሚያቀርቡና ደረሰኞቹን በመግዛት በተባበሩና ወንጀል በፈጸሙትም ላይ ክትትልና ምርመራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ሚኒስትር ዴኤታው ገልጸዋል።

በሐሰተኛ ደረሰኝ ግብይት መበራክት ሳቢያም ሚኒስቴሩ መሰብሰብ ከሚጠበቅበት የሦስት ወራት ግብር ውስጥ 3.1 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ እንዳልቻለ ተጠቅሷል።

ረሰኞቹ በኮሚሽን በሕገወጥ ደላሎች አማካይነት እንደሚሸጡ ደርሰንባቸዋል ያሉት አቶ ዘውዴ፣  “ጉዳዩን ለማረጋገጥ ደረሰኝ በደላላ አማካይነት ገዝተን እጅ ከፍንጅ ይዘናቸዋል፤” ካሉ በኋላ በዚህ ሥራ በስፋት የሚሳተፉት ከቀረጥ ነፃ በሚገቡ ተሽከርካሪዎች፣ ብረታ ብረትና ሌሎችም ዕቃዎችን በማስገባት ከታለመላቸው ዓላማ ውጭ ለመሸጥ በሚደረግ ሙከራ ጭምር ነው።

ሥጋት መጠናቸው በከፍተኛ፣ መካከለኛን ዝቅተኛ ደረጃ የተለዩ ግብር ከፋዮች እንዳሉ የጠቀሱት አቶ ዘውዴ፣ “ስለምናውቃችሁ ተጠንቅቁ ብለናቸዋል”በማለት ከፍተኛ የሥጋት ቀለበት ውስጥ የሚገኙ ግብር ከፋዮች በስም ዝርዝር ተለይተው ኦዲት እንደሚደረጉና ማስጠንቀቂያውም እንዲደርሳቸው መደረጉን አስታውቀዋል።

Who forgets this; addis ababa master plan????


Addis Ababa-Finfinnee surrounding master plan faces fierce opposition from Oromos


HAACAALUU GEERARSA 30 03 2010


Aadde Adaanech Abeebee hojii gootummaa fi murannoo jabaa gaafatu irratti ramadamte. Ministira Ministeera Galiiwwaniiti. Wiirtuun saamichaa fi hannaa guddichi (waajjirri Gumruukii) ishii jalatti hogganama. Erga muudamtee torbaan muraasa keessatti hojii ajaa’ibsiisaa hojjechaa jirti. Hanga ammaatti qarshii biliyoonotatti herregamu kan harka saamtotaa ture toyannoo jala oolchiteetti. Gootittii teenya, ammas jabaadhu.
Jabaa keenya jajjabeessuun aadaa keenya haa tahu!

Yaya BeshirESAT DC DAily News Sat 10 Nov 2018