#የአብይ_አህመድ_ፕሮጀክት_ይሄ_ነው!

#የአብይ_አህመድ_ፕሮጀክት_ይሄ_ነው!

Tsegaye Ararssa


የአማራ ልሂቃን፣ የምኒልክንና የገነባውን ሥርዓት ጥፋት አምነው፣ ተቀብለው፣ እውቅና እስካልሰጡት ድረስ (ይልቁንም፣ ይሄን ሰው በላና ከሃዲ ንጉሥ “ካላወደሳችሁ” የሚለውን ጅልነታቸውን እስካላቆሙ ድረስ)–እናም ባደረሰው ውድመት ላይ መግባባት እስካልተደረሰ ድረስ–መቼም ቢሆን ይቅርታ አይኖርም። መቼም።

ይቅርታ የሚደረገው (Forgiveness የሚኖረው)፣ ጥፋት ታምኖ፣ ይቅርታ ሲጠየቅ (Apology ሲቀርብ) ብቻ ነው።

Without apology, without contrition, there will be no forgiveness. Without forgiveness, there will be no reconciliation. Without reconciliation, there will be no turning of the page!

የወራሪ፣ የጨፍጫፊ፣ እና የዘራፊ ኢምፓየር ንጉሥ፣ አገር ገንቢ ሳይሆን የዘራፊዎችና የሌቦች አለቃ ነው።

ምኒልክ፣ አገር ገንቢ አይደለም። ኢምፓየር መገንባት እና አገር መገንባት ለየቅል ናቸው። Empire-building is not exactly the same as nation-building. It is not even state-building.

ምኒልክ፣ የወረረው፥ ጨፈጨፈው፥ እና የዘረፈው እንጂ፣ የገነባው አገር የለም። በወረራው፣ የዘረፋ አድማሳቸውን ያሰፋላቸውና ‘ንጉሳችን’ የሚሉት ካሉ፣ እዛው በመንደራቸው ያወድሱት።

በኢትዮጵያ ‘ሌሎች’ ሕዝቦች ጫንቃ ላይ ግን፣ ጥፋቱ ይታወስና ድርጊቱም ወደፊት እንዳይደገም፣ ይወገዝ ይሆናል እንጂ፣ ምኒልክ፣ መቼም አይወደስም።

መታሰቢያም አይኖረውም። መታሰቢያም ካለው (በየመንደሩ ያቆሙለት ሃውልቱን፣ አብይን፣ እና ‘ብልጥግና’ የሚባል ግሳንግሱን ጨምሮ)፣ ከኦሮሚያና ‘ከሌሎቹ’ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ምድር ሙሉ በሙሉ ተነቃቅሎ መወገድ አለበት። ይወገዳልም!!!

#Bekele_Gerba_was_too_kind#Hands_off_Bekele#Dont_test_our_tolerance!

#Menelik_must_fall#Empire_must_Fall!


BB$: MARII HAYYOOTAA “HIREEN OROMOO GARA FUULA DURATTI MAAL TA’A?”

Marii Piroofeesaroota 3 waliin taasifne kutaa duraa.
1. Pro. Izqeel Gabbisaa
2. Pro. Mohammad Hassen
3. Pro. Abbaas Ganamoo.
Itti dhihaadhaa.