የአብይ አህመድን (አብዮት በላይንህ/አብይ ትዝታ ወልዴ)ን NON-ኦሮሞነት ለማረጋገጥ ብዙ ማጥናት አያስፈልግም::

የአብይ አህመድን (አብዮት በላይንህ/አብይ ትዝታ ወልዴ)ን NON-ኦሮሞነት ለማረጋገጥ ብዙ ማጥናት አያስፈልግም:: በቀላሉ ደጋፊዎቹን ማየት ብቻ በቂ ነው:: የኛ ሙሴ ብለው የሚያንቆለዻዽሱትእነሱ ናቸው:: የውሸት ዶክመንተሪ ፊልም የሚሰሩለት እነሱ ናቸው:: ለዳውድ ኢብሳ ወይም ለጀዋር መሐመድ ወይም ለመለስ ዜናዊ የህይወት ታሪክ የሚዳስስ ዶክመንተሪ ሀበሾች አማሮች ሲሰሩ ይታይህ:: የአብይን አምባገነን ሥርእት እየደገፉ ከዚህ በላይ ለኢትዮዽያ መሪ ሊገኝ አይችልም እያሉ የሚያንቀራሩለት አማራዎች ብቻ ናቸው:: ኦሮሞው :ትግሬው:ስዳማው: ወላይታው: ሱማሌው ሁሉም አምርሮ ይህንን አሃዳዊና ጨፍላቂ: ገዳይ እና ፀረ-ህዝብ የሆነን ሰውዬ ከጫንቃው ላይ አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለው ሳለ አማራው ብቻ ሲደግፈው ምን ይባላል? ያውም ከኦሮሚያ ለመጣ ሰው! ስለዚህ በእናቱም ሆነ በአባቱ አማራ ነው ስንል ከተጨባጭ ማስረጃ በተጨማሪ ይህ እራሱ አንዱ ማሳያ ነው:: እሱ ኦሮሞ ቢሆን ነው እጅግ የሚገርመው; ምክንያቱም አንድ ከኦሮሞ እናት የተወለደ ሰው የሀገር መሪ ሆኖ ጦር አዘምቶ በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ከ2000 በላይ የሚሆኑትን ኦሮሞዎችን ብቻ አይገድልም:: ይህ አይደረግም; የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህርይ ስላልሆነ::

Faajjii Dhugaa

1 Comment

  1. ልክ ነህ አብይ ብዙ ጥፋት አጥፍቷል ማንም ያልሰራውን ሃገር ሲጨማለቅበት ዝም ማለቱ ተገቢ አይደለም። እምየ ሚኒሊክ በስንት ትግል ባመጡት ዘመናዊነት የተገነባችውን ዘመናዊ ኢትዮጵያ ማንም ውጣልኝ ሲል ዝም ማለቱ ተገቢ አይደለም። ቤተ-ክርስትያናት እና አድባራት ሲቃጠሉ ዝም ማለቱ ተገቢ አይደለም። ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ተነስተው በኦሮሚያ ክልል ታግተው ብዙ ወራት ዝም መባሉ ተገቢ አይደለም። በየ ዩኒቨርሲቲው እራሳቸውን የማያውቁ ሰዎች ሲገዳደሉ ዝም ማለቱ ተገቢ አይደለም። ፍትህ እንፈልጋለን!!! የታሰሩት ይፈቱ ከምንም በላይ ሰው ይቀድማል። በሰው ነብስ የቀለደ ሁሉ ዝም አይባልም። ማንንም ከመውቀስህ በፊት በክልልህ ዉስጥ ያሉትን አስፈታ!!! እናንተን ብሎ ባለፍትህ። ታሪክ አይረሳም እስከመጨረሻው እንታገላለን!!! ከቆምክ ለሃገርህ ቁም!!!

Comments are closed.