የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር የህዝብ ግንኙነት አማካሪና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት አቶ #ጎሹ_እንዳላማው የደህንነት ስጋት አለ በሚል ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደበው ልጃቸው ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንዲዛወርላቸው ጠይቀዋል።

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር የህዝብ ግንኙነት አማካሪና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት አቶ #ጎሹ_እንዳላማው የደህንነት ስጋት አለ በሚል ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደበው ልጃቸው ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንዲዛወርላቸው ጠይቀዋል።

የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮ የከፍተኛ ሃላፊውን ጥያቄ በማፅደቅ ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዝውውር ጥያቄውን አቅርቧል። ይህ የሚያሳየው የክልሉ ደህንነት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሰላም እንደሚሆኑ ማስተማመኛ መስጠት እንደማይችል ነው። የመንግስት ሃላፊዎች የልጆቻቸውን ደህንነት በዚህ መልክ ያስጠብቃሉ። ሌላውስ ምን ዋስትና አለው? ከጎጃም ወሎ ሄዶ መማር አስፈሪ ሆኗል።

Lotuu Malkaamuu Asaffaa TDFn booji’amee akkaas jedhaa.
. Abiyyi biyyaa geggeessaa jira miti diigaa jira.
.Loltuuf nyaati sirritti dhi’aata hin jiruu. Koshooroo tobanitti si’a tokko qofa nuuf fidu.
. Kan jiraannu bosona keessa.
. Inni Biraanuu Juulaafa RIB haala gaarin kunuunfamee jira jedhan sobaa.
. Ani miindaakoo itti naaf galtee isa boodan biyyaakootti badee galee jedhuun booji’amee.