የአማራ እና የኦሮሞ ህዝቦችን የወንድማማችነት እና የአንድነት

“… የአማራ እና የኦሮሞ ህዝቦችን የወንድማማችነት እና የአንድነት ኮንፈረንስ ጥቅምት 25 2010 በዉቧ ባርዳር ከተማ የሚካህሄድ ይሆናል

በዚህ የሁለቱ ህዝቦች የወንድማማችነት ኮንፈረንስ ላይ ለመካፈል ከ20 የኦሮሚያ ዞኖች እና ክ18 ከተሞች የተዉጣጡ ክ250 በላይ የሚሆኑ የኦሮሞ አባ ገዳዎች፥ የሀገር ሽማግሌዎች፥ የሀይማኖት አባቶች፥ ታዋቂ የኦሮሞ ምሁራን እና አርቲስቶች (ታላቁ አርትስት ዶ/ር አሊ ብራ፥ ታደለ ገመቹ እና ቀመር ዩሱፍን ጨምሮ) ዛሬ ማለዳ ወደ ባህርዳር ከተማ ጉዞ ጀምረዋል። … ይህን ኮንፈረንስ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እና የአማራ ክልል አቻቸዉ ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋችዉ በጋራ ይመሩታል ተብሎ ይጠበቃል። …”
jechuu dhaan Obbo Addisuu Araggaa ibsaniiru.

Ethiopia : በክቡር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ የልዑካን ቡድን ታሪካዊ ጉብኝት ወደ አማራ ክልል