የአህዴድ አመራሮች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

የአህዴድ አመራሮች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

Utuu isaan Finfinnee fi Federaala dhuunfachuuf fiigani qe’een isaani bakka 4tti ba’uuf . Qimaanti, Aga’uu , Argobbaa fi Amaaraa ..miliyoona 26 irra gara 10 gadi buutu soon. Jara kana jajjabeesun gariidha mirga isaani akka eegamuuf.

የአህዴድ አመራሮች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ
1ኛ. አቶ አብዱልቃድር ሙሀመድ
2ኛ. አቶ ሙሳ ያሲን
3ኛ. አቶ ሙሀመድ ሙሳ 
4ኛ. አቶ አሊ ዘይኑ በመሆን
በአዲስ አበባ አትላስ ኢንተርናሽናል ሆቴል የሀገር ውስጥና የውጭ ሚዲያዎች በተገኙበት በሀገሪቱ በተለይ በአማራ ክልል፣ በኦሮሚያና በሀረሪ ክልል ውስጥ ሰለሚኖሩት የአርጎባ ብሄረሰብ ተወላጆች የማንነት እና እራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብት አለመከበሩ እና መጒተት ዙርያ መግለጫ መስጠታቸውን etv ዘገበ። እንደሚታወቀው የአርጎባ ህዝብ መብቱ እንዲከበር ባለመስልቸት እና ተስፋ ባለመቁረጥ ፍፁም ሰላማዊ ፣ ህጋዊ እና ወንድማዊ በሆነ መንገድ ሲታገል እስከአሁን ድረስ ቆይቷል። ይሁንና ሰላማዊ እና ወንድማዊ አካሄዳችንን በተገላቢጦሽ ተገንዝበውት የተለያዩ እንቅፋት እና ተስፋ ሰጪ መደለያ ቃላቶችን በመጠቀም ከፍ ሲልም የብሄሩን ተወላጆች በማስፈራራት ፣ በማሰር እና በመግረፍ የመብት ጥያቄውን አዘግይተውታል። አህዴድ የአርጎባን ህዝብ መብት ለማስከበር ትግስት የተሞላበት ዲሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ አካሄድ ምንም እንኲን ትክክለኛ ቢሆንም በህዝቡ ዘንዳ ቅሬታ በማስከተሉ አህዴድን ዋጋ አስከፍሎታል። የሆነው ሆኖ የአርጎባ ህዝብ መብት ለማስከበር የምታደርጉትን ጥረት እያደነቅን ለምታደርጉት ማንኛውንም አይነት ትግል ከጎቹቸህ መሆናችንን እንድታቁቀት እንፈልጋለን። አህዴድ ከአሁን በኧላ የምትባክን አንዲትም ደቂቃ እንደማትኖር ቃል ሊገባልን ይገባል።
ድል ለጭቁኑ የአርጎባ ህዝብ ይሁን

Khalid Yussuf