የንጉሠ ነገሥት ኃይል ስላሴ የፈፀሙት የዘር ማጥፋት ወንጀልን ፤ በ1963 ከተባበሩት መንግስታት(UN) የተላለፈውን ውሳኔ ነው።

የንጉሠ ነገሥት ኃይል ስላሴ የፈፀሙት የዘር ማጥፋት ወንጀልን ፤ በ1963 ከተባበሩት መንግስታት(UN) የተላለፈውን ውሳኔ ነው።
 
የዓለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት (#ICJ ) የንጉሠ ነገሥት ኃይል ስላሴ የፈፀመውን የዘር ማጥፋት ጉዳይን ዳግም ፈትሾ ተመጣጣኝ የፍርድ ውሳኔ / ብይን እንደሚሰጥበት ተሰምቷል ።
የባቡር ሀዲዱን ተከትሎ እስከ አይሻአ ድረስ አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል ከስልሳ ዓመታት በፊት ፤ እለቱ ፣ ነሐሴ 13 ቀን 1960 ፣ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሠራዊት በአከባቢው ከሱማሌ / ኢሳ ብሔረሰብ በመጣው በንፁኃን ሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈጸመው ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ወንጀል በንጉስ ኃይሉ ሥላሴ ትእዛዝ ተፈጽሟል ፡፡
*********************************
እ.ኤ.አ በ 1986 የሰላም ኖቤል ሽላማት ተሸላሚው ፤ ኤሊ ዊዝል “ በፁሁፍ እና በድምፅ የተናገረውን በተመለከተ።
እ.ኤ.አ. ነሐሴ 13 ቀን 1960 በንጉሰ ንግስት ሀይለስላሴ ወታደሮች ከድሬደዋ እስከ የባቡር ሐዲድ ተከትሎ እስከ አይሻአ ከተማ ድረስ ባሉ ሰላማዊ በብሄራቸው ምክንያት ተጨፈጨፉ፤ የተገደሉት ከሶማሌ / ኢሳ ብሄረሰብ በመሆናቸው የተነሳ ብቻ ምንም ለመከላከል ባልተዘጋጁ ንፁሀን ሰላማዊ ህዝብ ላይ የጦር ወንጀል ሳይሆን የዘር ማጥፋት ወንጀል ንጉሱ ፈጽመዋል፡፡ መጠነ ሰፊ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ንጉሱ እና ሀይላቸው ፈጽመዋል ፡፡
በአዲስ አበባ የተቀመጠው የመንግስት በተደጋጋሚ በመካድ ይታወቃል ብሏል ኤሊ ዊዝል!! የአይሻአ የዘር ማጥፋት ሁሌም ወንጀሉ ለመካድ ይጥራሉ ብሎ ተናግሯል። የተጨፈጨፉትን የአባቶቻችንን መታሰቢያ ማክበር አለብን ብለን በአይሻአ ከተማ መታሰቢያቸው በእየ አመቱ እየተከበረ ነው፤ ሆኖም ግን ወንጀለኞች በይፋ ወንጀላቸውን ሊቀበሉ ይገባል። ጊዜውም አሁን ነው።
#የተባበሩት መንግስታት! ተቋምም ሰነዶች አያይዘን ነው የማቀርበው።
 
በአይሻአ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚጠቅስ ጥር 7 ቀን 1963 #የተባበሩት መንግስታት ሰነድ እንደሚገልጸው ከሆነ “በመቶዎች የሚቆጠሩ የሶማሌ ወንዶች ፣ ሴቶች እና ሕፃናት በከተማው ውስጥ በንጉሠ ነገሥቱ የኢትዮጵያ ኃይሎች ያለምንም ርህራሄ ተጨፍጭፈው፤ አካል ጉዳትም ደርሶባቸዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ 1960 ነሐሴ አጋማሽ ላይ በአይሻ (1) እና በአከባቢው ፡፡ እነዚህ ንፁሃን እና ለመከላከል ጨምር ዝግጁ ያልነበሩ ሰዎችን በኢትዮጵያ አየር ኃይል አውሮፕላኖች ተደብድበው በጦር መሣሪያ የታጠቁ ኃይሎች ታድነው ነው የተገደሉት ይላል። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ታይቶ በማይታወቅ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ተአትዘንጉ፡፡
የፈረንሳይ የድሬ ደዋ ቆንሱል በቴሌግራም የገለፀው መረጃም አባሪ አድርጌያለሁ። ይሄንንም ንጉሥ ሀይለ ስላሴ በሶማሌ ላይ እንደፈፀሙ አትዘንጉ።
በዘር ማጥፋት ክስ ንጉሠ ነገሥት ኃይል ስላሴን በዳግሞ በቅርቡ #ICJ ክሱን
ይጀመራል።
Mohammed Adem djama
Via: Galaasaa Muussaa