የትግራይ አፓርታይድ ግን እስከ መቼ እየገደሉን ይኖራሉ ?

የትግራይ አፓርታይድ ግን እስከ መቼ እየገደሉን ይኖራሉ ?

አንጀቴን ያራሰ ንግግር: ጀግኖቹ የባህዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሽማግሌዎች ነን ብለው ለመጡት ኮልኮሌዎች እንቅጩን ነግረዋቸዋል ጥያቄያችን ፍትህና ፖለቲካ ነው ስለሆነም እኛ ማነጋገር የምንፈልገው የፖለቲካ እና የፍትህ ሰዎችን ነው ።

መድረክ ይዘጋጅና ፊት ለፊት እንነጋገር እያሉ ነው ።
ብአዴኖች ይሰማል ?
ዘነበ ዘ ቂርቆስ


የነቀምት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በምስራቅ ሐረርጌ ጨለንቆ ከተማ በትግራይ አፓርታይድ ለተጨፈጨፉት ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው በዚህ መልኩ ሃዘናቸውን አስተላልፈዋል ።

የትግራይ አፓርታይድ ግን እስከ መቼ እየገደሉን ይኖራሉ ?