የትግራይ ነፃ አውጪው መንግስትብድር እከፍላለው በማለት ሂልተን ሆቴልን, ቴሌን ለመሸጥ..

Ethiopia : የትግራይ ነፃ አውጪው የወያኔ ጉጀሌ መንግስት ከተለያዩ ሀገራት ያለብኝን በቢሊዮን የሚቆጠር ብድር እከፍላለው በማለት ሂልተን ሆቴልን ሙሉ በሙሉ ለመሸጥ ሲስማማ ቴሌን ደሞ አንድ ለውጪ ሀገር ኩባንያ ግማሽ ፐርሰንቱን በአንድ ቢሊዮን ብር ለመሸጥ ከጫፍ ደርሷል:: እግዚዮ መጭው ትውልድ ያለበት እዳ!

Via Natnael Mokonnen