የተከበራችሁ የሰይፍነበልባል ራዲዬ ቤተሰቦች ዛሬ ጠዋት ከኦሮምያ ቄሮዎች

የተከበራችሁ የሰይፍነበልባል ራዲዬ ቤተሰቦች ዛሬ ጠዋት ከኦሮምያ ቄሮዎች ወደዝግጅት ክፍላችን በመደወል እንዲህ ሲሉ አስጠንቅቆናል፡፡ ከሰይፍነበልባል ራዲዬ ነዉ የምንደዉለዉ በሚል ወጣቶቻችንን ለማሰገደል በሰይፍነበልባል ራዲዬ ስም እያጭበርበሩ ይገኛሉ ሰለዚህ ጥንቃቄ አዱርጉ እንላለን፡፡ ሰይፍነበልባል ራዲዬ ዝግጅት ክፍል፡፡ በዚህ ዙሪያ ላይ ዝርዝር ዘገባ ይዘናል ተከታተሉን፡፡