የተስፋው መንደር:የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ጽሕፈት ቤት በቅርቡ ለተጠቃሚዎች የሚተላለፉትን የ20/80 እና የ40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለሚዲያ ባለሙያዎች አስጎብኝቷል፡፡

የተስፋው መንደር: የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ጽሕፈት ቤት በቅርቡ ለተጠቃሚዎች የሚተላለፉትን የ20-80 እና የ40-60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለሚዲያ ባለሙያዎች አስጎብኝቷል፡፡

(ethiopianreporter)—የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ጽሕፈት ቤት በቅርቡ ለተጠቃሚዎች የሚተላለፉትን የ20/80 እና የ40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለሚዲያ ባለሙያዎች አስጎብኝቷል፡፡ ኅዳር 6 ቀን 2011 ዓ.ም. በተደረገው በዚሁ ጉብኝት በከተማዋ የተለያዩ ክፍሎች በርካታ ግንባታዎች እየተካሄዱ መሆኑን አይተናል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 20/80 በብዛት የሚገኝበት የኮዬ ፈጬ ሳይት አንዱ ነው፡፡ ይህ ሳይት በቅርቡ ለባለ ዕድለኞች ይተላለፋሉ ተብለው ከሚጠበቁት ውስጥ አሥር ሺሕ 20/80 ቤቶችን ይዟል፡፡ ሌላው ከሰባት ሺሕ በላይ 40/60 ኮንዶሚኒየሞች የሚገኙበት ደግሞ የአያት አካባቢ ነው፡፡ ሁሉም ግንባታቸው ከ80 በመቶ በላይ መጠናቀቁን ጽሕፈት ቤቱ የገለጸ ሲሆን፣ የመሠረተ ልማት አቅርቦት በተለይ መብራት እየተንተጓተ እንደሚገኝም ጠቁሟል፡፡

በ 50,000,000,000 ብር ለገሃር አከባቢ የሚሰራ መንደር

የለገሃር የተቀናጀ መንደር ግንባታ ሲጠናቀቅ የሚኖረው ገጽታ