የቦርዱ ሰብሳቢ ክብርት ብርቱካን ሚደቅሳ “በአገራችን የተለያዩ ምርጫዎች ተካሂደዋል።

OBN 25 09 2011 – የቦርዱ ሰብሳቢ ክብርት ብርቱካን ሚደቅሳ “በአገራችን የተለያዩ ምርጫዎች ተካሂደዋል።

ቀጣይ የምናካሂደው ምርጫ ግን ከነበሩት ምርጫዎች የተሻለ እና ደረጃውን ከፍ ያለ እንዲሆን እየሰራን ነው፣ ሚዲያዎችም ለህብረተሰቡ በተለይ ለመራጩ መረጃ በመስጠት በኩል የላቀ ሚና መጫወት ይኖርባቸዋል” .