የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ

#EBC የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ

ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋሉት ትናንት ህዳር 5 ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስ ክትትል ዱከም ከተማ ላይ ነው፡፡

በተያዙበት ወቅትም 22ሺህ የኢትዮጵያ ብር ሁለት መታወቂያ እና መንጃ ፈቃድ ይዘው ተገኝተዋል፡፡

በሀብታሙ ደባሱ