#EBC የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ
ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋሉት ትናንት ህዳር 5 ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ወደ ኬንያ ለመሸሽ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስ ክትትል ዱከም ከተማ ላይ ነው፡፡
በተያዙበት ወቅትም 22ሺህ የኢትዮጵያ ብር ሁለት መታወቂያ እና መንጃ ፈቃድ ይዘው ተገኝተዋል፡፡
Update: The state broadcaster just released video showing the arrest of Yared Zerihun, former deputy of #NISS who briefly served as Fed.Police commissioner b/n April -June 2018. ETV said he was detained while on his way from #Dukem, some 30 km south of #AddisAbeba, to the capital pic.twitter.com/vfVIYTJArH
— Addis Standard (@addisstandard) November 15, 2018
Almost a year after the announcement of its closure and a planned replacement of it with a memorial museum, Ethiopia’s infamous detention center, Ma’ekelawi, is still actively in service. pic.twitter.com/6JsjFpxVGY
— Zelalem Kibret (@zelalemkibret) November 15, 2018