የሸንጎ ከፍተኛ አመራሮች በእንጅባራ ከተማ ታስሯል‼

የሸንጎ ከፍተኛ አመራሮች በእንጅባራ ከተማ ታስሯል

“የአገው ህዝብና መላው ኢትዮጵያዊ ወገናችን እንዲያውቀው፦
ዛሬ መጋቢት 6 ቀን 2012 ዓ/ም ሸንጎው በእንጅባራ ከተማ ከወረዳና ከዞን አመራሮች ጋር የምክክር መድረክ አዘጋጅቶ ነበር ስብሰባውን ለመምራት ለመካፈል የሄዱትን ፖሊስ ገና በጠዋቱ ከመኝታቸው ሰብስቦ አስሯቸዋል።
የታሰሩትም፦
1- አቶ ፍቃዱ መስፍን የፓርቲው የውጭ ጉዳይ ኃላፊ
2- ” አፈወርቅ አወቀ ” የፖለቲካ ” ”
3- ” ገ/ሂወት ሙላው ” ምርጫ ” ”
4- ” መላሽ ገብሬ የሸንጎው የዝቋላ ወረዳ አመራር
5- ” ኪሮስ ሮምሃ የዋግ ሸንጎ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
6- ” ዮሴፍ ታደሰ የዋግ ሸንጎ ምርጫ ጉዳይ ”
7- ” አብዮት ደቦጭ የጭልጋ የሸንጎ አመራር
8- ” አወቀ ” ” ” ናቸው
በመሆኑም መላው የአገው ህዝብና የሽንጎው ደጋፊዎች ይሄን እኩይ ተግባር እንድታወግዙ እየጠየቅን መረጃዎችን እየተከታተልን የምናቀርብላችሁ መሆኑን እንገልፃለን።”
የአገው ብሔራዊ ሸንጎ


Adam Smith, Milton Friedman, Friedrich Hayek- how much money did they all make to cement the foundation for the modern world economic system? Did Aristotle, Socrates, Kant and Hegel ever govern a village to leave us the foundation for the political and philosophical thoughts we all rely on today?

Anti-intellectualism is not just championing of ignorance, but also a dangerous propaganda to pave the way for suppression of dissent and even extermination of the intelligentsia. It must be condemned and corrected before its late.

Jawar Mohammed