የትግራይ ጄነራሎችና የደህነት አባላት አዲስ አበባ የሚገኙትን የሶማሌ ክልል ምሁራንና ሽማግሌዎች እያስፈራሩ ነው!

የትግራይ ጄነራሎችና የደህነት አባላት አዲስ አበባ የሚገኙትን የሶማሌ ክልል ምሁራንና ሽማግሌዎች እያስፈራሩ ነው! ጉዳዩ ትግሬና ሶማሌ አብረው ሆነው ኦሮሞን መቋቋም “ስላለባቸው” በግድ ከአብዲ ጋር ታረቁ እያሉ ይገኛሉ፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የOPDO አመራር ችግር ውስጥ ያሉትን የሶማሌ ሽማግሌዎች እስከአሁን እንዳላናገሩና ምንም ድጋፍ እንዳላደረጉላቸው ይነገራል፡፡

Ali Samire Sigad