የስብሰባ ጥሪ: ከታች በምስሉ ጥሪ ሲደረግ በተገልፀው መሰረት የተመዘገባችሁ እንዲሁም በመመዝገብ አባል መሆን የምትሹ የፊንፊኔ ነዋሪ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች የፊንፊኔ ኦሮሞ ማህበር

የስብሰባ ጥሪ: ከታች በምስሉ ጥሪ ሲደረግ በተገልፀው መሰረት የተመዘገባችሁ እንዲሁም በመመዝገብ አባል መሆን የምትሹ የፊንፊኔ ነዋሪ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች የፊንፊኔ ኦሮሞ ማህበር የፊታችን እሁድ አጠቃላይ የአባሎች ስብሰባ ስለሚያደር እሁድ ጠዋት 2:30 ፊንፊኔ በሚገኘው የኦሮሞ ባህል ማዕከል አዳራሽ ማንነታችሁን የሚገልፅ የፊንፊኔ ነዋሪነት መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን!

ለበለጠ መረጃ የክ/ከተማ አስተባባሪዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።

እናመሰግናለን!

Suuraan kunis waan dubbatu qaba: wal malee hin jabaannu!

anaan kan na qabbaneessu, suuraa akkanaa qofaa dha.
Galatoomaa!!

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.