ሰብር ዜና፡- ጄነራል ኳርተር ዛሬ ጠዋት ላይ ከአብዲ ኢሌ ጋር ያደረጉትን የስልክ ልውውጥ መንግስት ጠልፎታል፡፡

ሰብር ዜና፡- ጄነራል ኳርተር ዛሬ ጠዋት ላይ ከአብዲ ኢሌ ጋር ያደረጉትን የስልክ ልውውጥ መንግስት ጠልፎታል፡፡ አምስት ከፍተኛ የትግሬ ኮሎኔሎች ኮርኔል ገብሬን ጨምሮ ልዩ ፖሊሶች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር እንድዋጉ ቅስቀሳና ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ!

THE DAWN OF NEW ERA

Today marks a new dawn
Abdi Iley’s Regime is down
Injustice & atrocities against innocent victims is gone
Supporters of the despotic leader should know it’s dusted & done

The desperate songs of HEEGO
Is no remedy for the fallen dictator’s EGO
Our people can finally smell freedom & smile
Victory came to the last mile

Somali Region will be free
You will walk & rest peacefully under trees
No more fears
No more tears

To the Almighty Allah we pray
For salvaging us against those leading us astray
ABDI ILEY is a classic case of crimes against humanity
He should face the wrath of the law without immunity

It can’t get any worse
He will forever live with the orphans, widows & victims cries and curse
We are now full of hope
We enjoy fruits of freedom as we untie the deadly rope!

By Mohamed Gaile jnr aka BIG PRANKSTER


አብዲ ኢሌ “ጅግጅጋን መቋድሾ አደርጋታለሁ” ሲል መንግስት መያዝ ነበረበት፤ አሁን ለመወቃቀሱ ግዜው አይደለም፡፡ መንግስት ልዩ ፖሊሶችንና ሄጎዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከፍተኛ ሠራዊት በመላክ ሕዝቡን ማረጋጋት ይጠበቅበታል!!

ሰብር ዜና፡- ጄነራል ኳርተር ዛሬ ጠዋት ላይ ከአብዲ ኢሌ ጋር ያደረጉትን የስልክ ልውውጥ መንግስት ጠልፎታል፡፡ አምስት ከፍተኛ የትግሬ ኮሎኔሎች ኮርኔል ገብሬን ጨምሮ ልዩ ፖሊሶች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር እንድዋጉ ቅስቀሳና ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ!

የአብዲ ኢሌ ርዥራዥ ባለስልጣናት ደጋፊዎቻቸው እንዲነሱ ባደረጉት ጥሪ ሄጎዎችና ሲቪል ልብስ ያደረጉ ልዩ ፖሊሶች የመንግስት መኪኖችን በመጠቀም በጅግጅጋ ያሉትን አብዛኛውን ባንኮችንና መደብሮችን ዘርፈዋል፡፡ ከተዘረፉት መደብሮች የሚካኤል ቤተክርስትያን ይገኝበታል፡፡ የኪዳነ-ምህረት ቤተክርስትያንም ቃጠሎ ደርሶበታል፡፡ አንድ ሱማሌ ሰው ለምን ቤተክርስትያን ታቃጥላላችሁ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይህን ድርጊት አጥብቀው ኮንነዋል ብሎ ሲናገር እሱም መደብደቡ ታውቋል፡፡ብሄር-ተኮር ጥቃቶችም እንድሁም የመደፈር ዕጣ የደረሰባቸው ወገኖች እንዳሉም እየተገለፀ ነው፡፡
በብሄር ሰው ማጥቃት፣ ቤተክርስትያን ማቃጠል እንድሁም የሰው ንብረት መዝረፍ በእስልምናም ሆነ በሱማሌ ባህል የተወገዘ ተግባር ነው፡፡ ይህን የሚፈፅሙት ሰዎች ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም፡፡

እባካችሁ ጅግጅጋ ያላችሁ ነዋሪዎች ለመረጋጋት ሞክሩ ከመጣልን የፌዴራል ሠራዊት ጋር በመተባበር ሰላም ለማስከበር፣ ጎረቤቶቻችን ላይ አደጋ እንዳይደርስ የበኩላችን ጥረት በማድረግ ሱማሌነታችንን ማሳየት ይጠበቅብናል፡፡ በአብዲ ኢሌ ጀሌዎች መዋከብ የለብንም፡፡ ህገ የለም በማለት ነገን የሚፀፅተን ድርጊት ከመፈፀም መቆጠብ ይኖርብናል!

Via: Rajo 


We suspected Abdi Iley’s fight back is a proxy war by TPLF kleptocrats! This is Waterloo!