የሲዳማን የክልል ጥያቄ ወደ ኋላ ከመመለስ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላታል!! 

የሲዳማን የክልል ጥያቄ ወደ ኋላ ከመመለስ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላታል!! 

ሰበር ዜና(አፈትልኮ የወጣ መረጃ)
በአስቸኳይ #Share

በአሁኑ ሰዓት ወ/ሮ #ሙፍሪያት ፣ #ሞገስ ባልቻና #መለሰ አለሙ ምርጫ ቦርድ ድረስ በመሄድ ከወ/ሮ #ብርቱካን ምቅዴሳ ጋር ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው፡፡
የውይይታቸው አላማ በግልፅ ባናውቅም በሲዳማ የሪፈረንደም ጉዳይ ላይ ለማሴር ሳይሆን አይቀርም፡፡
በሚሊዮን የሚቆጠር የሲዳማ ህዝብ የምርጫ ቦርድ ህዝበውሳኔ በመጠባበቅ ባለበት ሰዓት ደኢህዴን ለመቀልበስ እየሰራ እንደምገኝ ግልፅ ነው፡፡
ምርጫ ቦርድ እስከ ነሃሴ 15 ድረስ የአሳውቁን ደብዳቤ የደቡብ ክልልን ብጠይቅም እነሙፍሪያት ፍቃደኛ አልሆኑም ፡፡
የሲዳማ ዞን አፈጉባኤ ወደ ክልሉ አፈጉባኤ በመሄድ ብወተውትም “ሙፍሪያት ካላዘዘችኝ አልፅፍም” ብላለች ተብሏል፡፡
መረጃውን ያገኘውት ከታማኝ ምንጭ ነው፡፡
የሲዳማ አስተዳደር በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ መግለጫ መስጠት አለበት፡፡ ህዝቡም መጠየቅ አለበት፡፡
#ሼር በማድረግ ለሁሉም አድርሱ፡፡
SIDAAMA KAI!

Ejjeetto Times


#የሲዳማን_የክልል_ጥያቄ_ወደ_ኋላ_ከመመለስ_ግመል_በመርፌ_ቀዳዳ_ብትሾልክ_ይቀላታል!!

በደቡብ ክልል እና በሲዳማ መካከል ህጋዊ ፍቺ ሊካሄድ 3 ወራት ብቻ ቀርተውታል።ሁለቱን የማፋታት ሂደት በፌደራሉ መንግስት መከናወን ሲገባው የዶር አብይ መንግስት ሙሉ ሀላፊነቱን ለደኢህዴን ሊቀመንበሯ ወሮ ሙፍርያት ካሚል አሳልፎ ሰጥቶ እራሱን ከጉዳዩ አስወጥቶ እየተመለከተ ይገኛል። ሲዳማ የሚያደርገው ሁሉ እንደ ህገወጥነት እየተቆጠረ የደቡብ ክልል ባለስልጣናት በሲዳማ ህዝብ ላይ የሚያደርሱት በደል ግን እንደ ህግ ማስከበር ተቆጥሯል።ይህ አድሏዊ አሰራርም የዶር አብይን መንግስት ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍለዋል።

ሀይ ባይ ያጣችው ወሮ ሙፍርያትም በሴራም ይሁን በመሳርያ የሲዳማን ጥያቄ ለመቀልበስ እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ እየሰራች ትገኛለች። አሁን እኔ ይህን ህጹፍ እየጻፍኩ ባለውበት ደቂቃ ወሮ ሙፍርያት እና አቶ ሞገስ ባልቻ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቢሮ ከሰብሳቢዋ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ጋር እየተነጋገርች ትገኛለች።የሲዳማ ህዝብ ለእነሱ እንቅስቃሴ ሁሉ መልስ መመለስ የለበትም ግን ህዳር 12 ድረስ ሪፍረንደም የማይካሄድ ከሆነ ህዝብ በህልውናው ላይ የተጋረጠን አደጋ ለመመከት ሲል ማንኛውንም አይነት እርምጃ በአንድነት የሚወስድ ይሆናል።

“ህዳር 12 ሲዳማነት የሚፈተንበት ቀነ ገደብ ነው!!”
#ማሳንቱ_ #page_