የሰይፈ ነበልባል ራዲዮ ፡ ግንቦት 17 2019 ፥ ማንነትን ያልተቀበለ የዜግነት ፖለቲካ

የሰይፈ ነበልባል ራዲዮ ፡ ግንቦት 17 2019 ፥ ማንነትን ያልተቀበለ የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች በብሔር መደራጀት ወይም ፌዴራሊዝም ስህተት ነው በማለት የፌዴራሊዝም ሥረዓት በሕግ እንዲተገድ እየወተወቱ ይገኛሉ። በዚህና በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ላይ አቶ ጀም ኢበራሂምን እንገዳዬ አድርጌ ቀርቢያለሁ፡ አብረን እንቆይ። ONN LIVE


በዶር መረራ ቁም ነገራዊ አባባል ተዝናኑ
እንዲህም ብለው ነበር ህወህት የመሰጠንቅ አደጋ በጋጠመው በአንድ ወቅት” አቶ መለስ ይህች ሀገር አደጋ ላይ ናትና መኮረኒዎት ባያካፍሉን እንኳ መከራዎን ያካፍሉንና አገሪቷን ከውድቀት አንታገዳት።”

ባንድ ወቅት ደግሞ ፓርላማ ላይ ዶክተር መራራ ይቀጥሉ ብላ 14 ደቂቃ ሥትሰጣቸው ኢሀዲግ 14 አመት ያበላሸውን እንዴት አድርጌ በ 14 ደቂቃ ተናግሬ እጨርሠዋለሁ ብለዋል አሉ እንግዲህ አሉ ነው አሉባልታ ሀገሬን…….

ዶክተር ይችንም ብለዋል! የሚበለው ያጣ ህዝብ መሪውን ይበላል አሉ እናም ህዝቡ ተርቧል ለምን መሪውን አይበላም ሲባሉ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው ክርስቲያን እና ሙስሊም ስለሆነ የአሳማ ስጋ አይበላም ነበር ያሉት!!!

የፓርላማ ስብሰባ ላይ<< መረራ እንዳለው>> ሲል አስቁመውት ።<< ከጫካ መጥቶ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ይቻላል ግን ምንም ቢሆን ከጫካ መጥቶ ዶክተር መሆን አይቻልም ዶክተር ነኝ>> ብለውት ነበር

ዶ/ር መራራ ክብሪት ገነት ዘውዴ እንዳለችው ነበር ያሏት አባባሉ ስለማይገባት ዝም ነበር ያለችው
የተማረ ይግደለኝ አይደል

ተሾመ ቶጋ አፈጉባኤ ተፈራ ዋልዋ አቅም ግንባታ ሆነው እያሉ ደግሞ
እንዲህ ብለዋል አሉ
ኢህሃዲግ እኮ የሚገርም ድርጅት ነው ። አፍ የሌለውን አፈ ጉባኤ አቅም የሌለውን አቅም ግንባታ ብሎ ያስቀምጣል በለዋል ይባላል

ቀጠል አድርገውም እኮ እንዲህ ብለው ነበር አንቺ እንዴት አቶ ትይኛለሽ እኛ ፓርቲውስጥ እኮ ዲግሪ ነው ማስተር ነው ዶክትሬት ነው ኢአዲግ ጋር 10 ፕላስ እና ምላስ ነው ያልዋትን እረስተሀታል! !

የዶ/ር ንግግሮች ከአንጀቴ ያስቁኛል ብቻ ሳይሆን ሰውየውንም ከልቤ እወዳቸዋለሁ – እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት አቀንቃኝ ናቸውና፡፡

ከተናገሯቸው ገራሚ ንግግሮች መካከል እነሆ አንድ ለመንገድ፡፡
በአንድ ወቅት የአሜሪካ ድምፅ/VOA/ ጋዜጠኛ ፦ “ዶ/ር መረራ ፥ እርስዎ ኢሕአዴግ የፖለቲካ ስነ- ምህዳሩን አጥብቦታል እያሉ ይከሳሉ ፤ ምዕራባውያን ያላቸው ግንዛቤ ደግሞ ከእርስዎ ክስ በተቃራኒ ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው?” ሲላቸው
“ልክ ነህ ፥ ኢሕአዴግ የሚጫወተው የምዕራባውያንን የሙዚቃ መሳሪያ ነው ፤ ዳንሡን ግን ለማንም አያሳይም” ነበር ያሉት፡፡

Natnael Mekonnen

#Ethiopia : ዶክተር መረራ ከሚጠቀሱባቸው ቀልዶች አንዱ:- በምርጫ 97 ወቅት ከቀድሞዋ የትምህርት ሚኒስትር ከገነት ዘውዴ ጋር ሲከራከሩ አሉት የተባለው ነው። ገነት፦ “መረራ እንዳለው” ብለው ንግግር ሲጀምሩ ዶክተር መረራ ፦”ሥነ ስርዓት! ቅል እንኳ ማንጠልጠያ አለው!! ዶክትሬቱን ያገኘሁትኮ እንደ አለቆችሽ ገዝቼው ሳይሆን ተምሬና ለፍቼ ነው!!! እንዴት አፍ እንዳመጣልሽ መረራ ትይኛለሽ!?”በማለት ይናገራሉ። ይህኔ ወይዘሮ ገነት “ይቅርታ ዶክተር መረራ ማለቴ ነው”በማለት ያስተካክላሉ።

ወዲያው የዶክተር መረራ መናገሪያ ተራ ሢደርስ በተራቸው፦”ገነት እንዳለችው”ብለው ይጀምራሉ። ይህኔ በነገሩ የተበሳጩት የቀድሞዋ የትምህርት ሚኒስትር፦” ሥነ ስርአት! አሁን መረራ አለችኝ ብለው ሢከሱኝ ነበር። ይሄው በተራቸው ግን እርሳቸውም ገነት ብለው ነው ያሉኝ። ቅል እንኳ ማንጠልጠያ አለው!” ብለው ሲቆጡ ፣ዶክተር መረራ ፈገግ እያሉ፦” እንዴ ተረጋጊ እንጂ ፣ የቀረውኮ ወይዘሮ ነው” ነበር ያሏቸው