“አሁን ነው እንዴ የሰዎች መሞት የታያቸው? The TPLF Regime wants to go back to the policy of killing and displacing! Watch out!!

“አሁን ነው እንዴ የሰዎች መሞት የታያቸው? The TPLF Regime wants to go back to the policy of killing and displacing! Watch out!!

“አሁን ነው እንዴ የሰዎች መሞት የታያቸው? 27 አመት ሙሉ እራሳቸው የገደሉት፤ በእስር ቤት ያሰቃዩት፤ ጥፍር የነቀሉት፤ እግር የቆረጡት፤ ሰው ተወልዶ፣ አድጎ፣ ተምሮ፣ ባረጀበት ሰፈር በልማት ስም አፈናቅለው እነሱ ጥለውት/ጠልተውት የሙጡትን ጫካ ከተማ ተወልዶ የኖረውን ህዝብ ኑሮውን በትነው ያባረሩት፤ እና ይህ ሁሉ በደል ሲደርስ የት ነበራችሁ? ሕገ መንግስቱስ የት ነበር? ወደ ቦታችን መመለስ አለብን ያልሽው ሴትዮ ፀበል ወይም ዱዓ ያስፈልግሻል፤ በምን እና እንዴት የኢትዮጵያን ህዝቦች ብትንቂ ነው ይህን አፍሽን ሞልትሽ የምትናገሪው?”