የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን መንግስት ተቀብሎ የፍትህና የዴሞክራሲ ተቋማት ላይ ማሻሻያዎችን ለማድረግ በአሁን ጊዜ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

#EBC የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን መንግስት ተቀብሎ የፍትህና የዴሞክራሲ ተቋማት ላይ ማሻሻያዎችን ለማድረግ በአሁን ጊዜ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
በጋዜጠኝነት ሙያዬ ምክንያት ያልተገባ ፅሁፍ እየፃፍክ ነው በሚልና በሌሎች ምክንያቶች ጥርሴን በመሣሪያ ሰደፍ ከመስበር ባለፈ ለፈንጅ ተብሎ በተዘጋጀ መጋዘን ውስጥ ለ6 ወራት ታስሬያለሁ ከሚል ግለሰብ ጋር ባልደረባችን ጥላሁን ካሣ ቆይታ አድርጓል፡፡