Ethiopia የሰሜን ወሎ ወጣቶች በጅምላ እየታፈሱ አፋር ክልል ጭፍራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ግፍ እየተፈፀመባቸው ነው። የወሎ እናቶች ደም እያለቀሱ ነው።

Ethiopia የሰሜን ወሎ ወጣቶች በጅምላ እየታፈሱ አፋር ክልል ጭፍራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ግፍ እየተፈፀመባቸው ነው። የወሎ እናቶች ደም እያለቀሱ ነው።

የህወሀት ባለ አምሰት ዲጅት ተከፋዮች “ትግራይ ትገንጠል ወይስ አንድነት ይሻላል?” የሚለውን አጀንዳ የከፈቱት በሰሜን ወሎ በተለይ በቆቦ፣ሮቢት፣ጎብየ፣ዶሮ ግብር፣ሀራ፣ወልድያ፣ሲሪንቃ እና መርሳ እየተካሄደ ያለውን የወጣቶችን ጅምላ እስራት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳይሰማ የተደረገ ሴራ ነው።

MinilikSalsawi