የራያ ኦሮሞ እናቶች እርጥብ ሳር በመያዝ ሰላምና እርቅ እየጠየቁ ነዉ። ለኦሮሞ እርጥብ ሰር መያዝ የሰላምና እርቅ ምልክት ነው። ችግሮችን በሰላም መፍታት በሳልነት ነዉ።

የራያ ኦሮሞ እናቶች እርጥብ ሳር በመያዝ ሰላምና እርቅ እየጠየቁ ነዉ።
ለኦሮሞ እርጥብ ሰር መያዝ የሰላምና እርቅ ምልክት ነው። ችግሮችን በሰላም መፍታት በሳልነት ነዉ።

የራያ ህዝብ ጥያቄ በደል በመግደልና በሰራዊት አፈና ሳይሆን በህጋዊና ዲሞክራሳዊ መንገድ መመለስ አለበት

የትግራይ ክልል ፀጥታ ሀይሎች በንፁሀን ራያ ኦሮሞች ላይ እየፈጸመ ያለውን የዘር ፍጅት መንግሥት እንዲያስቆም እንጠይቃለን!

 

Simannaan ABO kun kan Tuqaa Ardaa Jilaa ti.

ድሬዳዋና ኦሮሞ(ኦነግ) ስገናኙ ይህን ይመስላሉ። ይኖራሉ

Gaaffin Qeerro/Qarree deebidhu qaba!

Via:Qumbii Dabal


አትሌት ደራርቱ ላይ በለበሰችው ልብስ ከባድ ወቀሳ እየደረሰባት እንዳለ መታዘብ ችያለሁ። ደራርቱ አትሌት ነች፣ የጠለቀ ዕውቀት የላትም። በልሙጡ ባንዲራ ስር በኦሮሞ በተለይ በአርሲ ህዝብ ላይ የደረሰውን ግፍ አታውቀውም። ባይሆን ባገኘናት አጋጣሚ ስለዚህ ጉዳይ ብናሳውቃት ለወደፊቱ ተመሳሳይ ስህተት እንደማትሰራ እርግጠኛ ነኝ።

Haweni Dabessa

Wal-gorsachuu wal-barsiisu wayya. Hin xuqiina Daraartu! Alaaba sana beektesi ykn hin beektusi ta’a kan isheen goote. Hundumaafu, Daraartun goota. Qeequn rakkina miti. Garuu, salphisuun sirrii miti!

Fekadu L. Bayisa