የማስተር ፕላኑ ቀንደኛ ተዋናይ ህወሀት ሳይሆን ኦፒዲኦ -ብልፅግና መሆኑ አሁን ግልፅ ሆኗል::

የማስተር ፕላኑ ቀንደኛ ተዋናይ ህወሀት ሳይሆን ኦፒዲኦ / ብልፅግና መሆኑ አሁን ግልፅ ሆኗል::

ምርጫውም የተራዘመው የኮዬ ፈጬን ኮንዶሚኒየም ተጠቅሞ የዲሞግራፊ ለውጥ ለማምጣት, ድምበር ለማስፋትና ምርጫ ለማዛባት ጭምር ነው:: የኮዬ ፈጬ ጉዳይ ምርጫውን አይደልም የሀገሪቱን ህልውና የሚወስን ጉዳይ ይሆናል::

ኦፒዲኦ / ብልፅግና ሲያደርግ ለነበረው ወንጀል ወያኔን መክሰስ ከዚህ ቦሀላ ይቆማል:: ወንጀለኛው የዛሬው ብልፅግና የትናቱ ኦፒዲኦ ብቻ ነው:: የህዝብ ተቃውሞንና መስዋእትነት ተላልፎ, ስልጣን ላይ ለመውጣት የተረሜመደብትን ደም ደመ ከልብ አድርጎ ሀላፊነቱን ሙሉ በሙሉ ኦፒዲኦ / ብልፅግና ወስዷል!

Ballami Goona