እስከ አሁን የOMN ONN OBN OBS ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኞች ብሮድካስት ባለስልጣን ቢሮ ደርሰው እውነታውን አውጣተው ትክክለኛውን መረጃ ለህዝብ ለማድረስ መዘገብ አልጀመሩም? Why?

እስከ አሁን የOMN ONN OBN OBS ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኞች ብሮድካስት ባለስልጣን ቢሮ ደርሰው እውነታውን አውጣተው ትክክለኛውን መረጃ ለህዝብ ለማድረስ መዘገብ አልጀመሩም? Why?

“ABOn Gaachana Keenya” ummata Godina Iluu Abbaa Boor Ona Daarimuu Onkoloolessa 10 Bara 2018 Sirna simannaa Jila ABO irratti.

Fire them: Ethiopian Broadcast Authority !!! Now !!!

ይሄ ሰውዬ እስከ አሁን የብሮድካስት ባለስልጣን መ/ቤት ወንበር ላይ ካለ ስር የሰደደ የእከክልኝ ልከክልህ ሻጋታ አስተሳሰብ በህይወት አለ ማለት ነው።

ይህ ሰውዬ ባልሳሳት በህወሀት /ኢህአዲግ ዘመን በ2002 ምርጫ የእኔን ወረዳ በመወከል በወረዳ 21/22 ቂርቆስና ልደታ ላይ የህዝብ ድምፅ ዘርፎ ፓርላማ የገባ ወንበዴ ነው።

ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከአቶ ዳውድ ኢብሳ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ክፍል አንድ ።