የመጨረሻው የትግላችን ግቡ አገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለማቋቋም ህግ መንግሥታዊ የመብት..

የመጨረሻው የትግላችን ግቡ አገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለማቋቋም ህግ መንግሥታዊ የመብት
ጥያቄ ራስን እድል በራስ የመውክን ዲሞክራሲያዊ መብት እኩልነት
የሚያርጋግጥ ጥያቄያችን ለመቀልብስ አይቻልም


ጠ/ሚ አብይ አህመድ ምክር ቤት ባደረገው ንግግር ፒፒ በተደራቢነት ያደራጀውን ኦነግ ምርጫ ቦርድ ተቀብሎ ማፅደቅ አለበት የሚል ትእዛዝ አስተላልፎ ነበር። ሊቀመንበር ብርቱካን ሚደቅሳ ይህን ትእዛዝ ችላ ብለው የዚህን ህገ ወጥ ስብስብ ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው ያስመሰግናቸዋል። ይህ ፒፒ ያደራጀው ስብስብ ጉባኤ ሲያካሂድ ቦርዱ ታዛቢዎች መላኩን ተከትሎ ለህገወጥ የፓርቲ ጉባኤ እውቅና እንደመስጠት ይቆጠራል በሚል ሊቀመንበር ብርቱካን ላይ የሰነዘርኩት ጠንከር ያለ ትችት አግባብ አልነበረም። ውሳኔው እስኪሰጥ መጠበቅ ይገባ ነበር። ምናልባት ይህን ትችት አይተውት ከሆነ ይቅርታውን እንደሚቀበሉ ተስፋ አደርጋለሁ።
 
ውሳኔው በሚካሄደው ምርጫ ላይ ብዙም ተፅእኖ የሚያሳድር ባይሆንም ገዢው ፓርቲ ፉክክር የሚታይበት ምርጫ ለማስመሰል የሚያደርገውን ጥረት የሚያከሽፍ በመሆኑ ትልቅ significance አለው። ሆኖም ሊቀመንበር ብርቱካን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ላይ የሚደርሰውን እስር እንግልትና ወከባ በግልፅ በመቃወም ረገድ አሁንም የሚጠበቀውን ያህል አድርገዋል ማለት አይቻልም። ጃዋር መሀመድ ፥ በቀለ ገርባ ፥ አብዲ ረጋሳ ፥ ኮል ገመቹ አያናና ሌሎችም አመራሮች ወንጀል ሰርተው ሳይሆን በኦሮሚያ ከፍተኛ ደጋፊ ስላላቸው ብቻ መታሰራቸው ይታወቃል። ከጀርባ የአንዳንድ ግለሰቦችን የፍርድ ሂደት በመከታተልና እንዲፋጠን ጫና በማድረግ የሚያደርጉት ጥረት እንዳለ ባውቅም አፈናውን #በይፋ (በኢፋ) አለመቃወማቸው ገዢው ፓርቲ የፈለገውን ቢያስርና ቢያስወግድ የሚሞግተው ተቋም እንደሌለ እንዲሰማው አድርጎቷል።
 
የሊቀመንበር ብርቱካን ዝምታ የልብ ልብ የሰጠው ጠ/ሚ አብይ ከዚህ በፊት በቅንጅትና ኦብኮ ላይ እንደተደረገው አዲስ ተቃዋሚ ፓርቲ ጠፍጥፎ ቦርዱ እንዲቀበለው ትእዛዝ እስከማስተላለፍ ደርሷል። ይህን ድፍረት ያመጣው የቦርዱ ስስ (soft) መሆን ነው። ዛሬ ትእዛዙ ውድቅ መደረጉ ጥሩ ቢሆንም ቦርዱ አስቀድሞ ገዢውን ፓርቲ እስርና አፈናውን እንዲያቆም challenge ቢያደርግ ኦነግም ሆነ ኦፌኮ እጩዎቻቸውን አስመዝግበው በምርጫው የመሳተፍ እድል ሊኖራቸው ይችል ነበር። ይህ ሳይሆን መቅረቱ ያስቆጫል። ደግነቱ በአብፓና በኦብፓ መሃል ከወዲሁ አጓጊ ፉክክር ማየት ጀምረናል። ኦ ለካ አበረ አዳሙ የኦሮሚያ ብልጥግና የሚባል አካል መኖሩን አላውቅም ብሏል። እውነቱን ነው የድኩማን ስብስብ! ለራሱ ክብር የሌለው ቡድን በሌላው ሊከበር አይችልም።
𝗧𝗵𝗲 𝗙𝗜 𝗦𝘁𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻


Namni oromoo ganu yoomuu nisalphata oromoon haqa isaaf du,a haqa namaa hin fedhu #Abiyyiinillee guyyaa tokko rabbi salphina isaa nu haa agarsiisu

Seenaa Ofii


Mootummaan Naannoo Sumaalee poolisootni federaalaa naannoo sana gadhiisanii akka bahaniif sa’a 24 duwwaa
kenne. Yeroo ammaa kanas poolisootni federaalaa #Qabridaar naannicha gadhiisuun bahaa jiru.
Itti Muddi