የመደመር መንግስት የውስጥ ህዋሳቱ ሁሉም ጤነኞች ናቸው ወይ?

የመደመር መንግስት የውስጥ ህዋሳቱ ሁሉም ጤነኞች ናቸው ወይ?

ለውጡ መጥቶ “የመደመር መንግስት” ስልጣን ከያዘ ወዲህ በየሚዲያው ህገ ወጥ መሳሪያዎችን ፖሊስ ቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው ዜና እየሰማን እዚህ ደርሰናል። አንድም ቀን ግን እነዚህ በየጊዜው የሚያዙ ህገ ወጥ መሳሪያዎችን የሚያዘዋውሩት እነማን እንደሆኑና ለምንስ ዓላማ ህገ ወጥ መሳሪያዎቹን እንዲህ በገፍ እንደሚያዘዋውሩ ለህዝብ ተገልጾ አያውቅም። በርግጥ አንድ ጊዜ ብቻ የአማራ ክልል ደህንነት ቢሮ ባለስልጣን ቤት ውስጥ ህገ ወጥ መሳሪያ ተከማችቶ ስለመገኘቱ የሰውየውና የመስሪያቤቱ ስም በግልጽ ተጠቅሶ በሚዲያ መገለጹ እንደ ኤክሰፕሽን መጥቀስ የሚቻል ነው።

የመደመር መንግስት ውስጥ ተቀምጠው ወይም ወኪሎቻቸውን አስቀምጠው ህገ ወጥ መሳሪያ በገፍ ወደ ፊንፊኔ የሚያጓጉዙ “የለውጡ ደጋፊዎች” የመደመር መንግስትን ራሱን እስኪያፈርሱት ነው እንዴ ዝም የሚባሉት?
Girma Gutema


ከጥቂት ወራት በሗላ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ የሶማሌ፣ የኦሮሞ፣ የአማራ ….. ፓርቲ እያልን አንሄድም። እንደ ኢህአዴግ ከጫፍ ጫፍ ያሉ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በነፃነት የሚሳተፉበት አንድ ሀገራዊ ፓርቲ እንመሰርታለን!!>>

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ – ከተለያዩ ክልል ተወካዬች ጋር ሲወያዩ የተናገሩት

ኦኬ አካሄዱ ኦህዴድ/ኦዲፒን አስጠብሶ በልቶ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይ፣ ሶማሊ፣ ሲዳማ የመሳሰሉትን ትልልቅ ክልሎች ደሞ ተበልቶ እምዬ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ/ለማዳን የሚደረግ ፖለቲካዊ ኤክስፐርሜንት ይመስላል። ይሳካ ይሆን?

ዲሞክራሲውን ማስፈን ከተቻለ መፈራት ያለበት አይዲያ አይደለም። እንዳውም ሃሪፍ ሊሆን ይችላል።

በነገራችን ላይ መለስ ዜናዊም ይሄ ሃሳብ እንደነበረው ይነገራል። ጊዜው አይደለም ኢኮኖሚውን አሳድገን ህዝቦችን በደንብ ተጠቃሚ በማድረግ ሳናስተሳስራቸው ብንገባበት የየክልሎችን ናሽናሊስት ፓርቲዎች በምርጫ ማሸነፍ አይቻለንም በሚል ሃሳቡ መቆየት እንዳለበት ይከራከር ነበር ይባላል። ይሄን ሃሳብ ወደ ተግባር ከቀየረው ጠሚ አብይ አህመድ በግሉ በርግጥም politically adventurous ስለመሆኑ በድጋሚ ያረጋግጣል

 

OMN: ቆይታ ከለገ ጣፎ ለገ ደዲና ከሰበታ ከንቲባዎችና ከከተማ ፕላን ባለሙያዎች ጋር (Feb 24, 2019)Ethiopia – ሲሳይ አጌና ምርጥ እና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነው አዲስ ” አበባ የሁላችንም ናት”


Gantuun eessattuu ulfina hin qabdu. Abiyyi Ahmed Oromoo ganee warra soddaaf hijjeta. Achittis hin kabajamne. Warri ADP aagoo irraa fudhachuuf lafa jala fixataniiru. Galgala tokkotti aangoon kan isaanii ta’uu dandeessi. Inni Oromoo waan shakkuuf eegdonni isaa Amaara qofa. Eegdonni Abiyyi kun tarkaanfii irratti fudhatu. Yoo muummichi ministeerotaa du’ee Itti aanaatu MM ta’a (heera). Dammaqaa Mokonnontu ta’a jechuudha. ADP (Amaarri) aangoo harka galchate mitiiree? Kanuma warri WBO diigdes warri amma aangoo qaba jettee dhiichistes hundi keenya teenyee ija keessa wal ilaalla.