የመከላከያ ሚንትሩ አቶ ለማ መገረሳ እና የቦሌዉ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ድራማ

የመከላከያ ሚንትሩ አቶ ለማ መገረሳ እና የቦሌዉ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ድራማ

ነገሩ እንዲህ ነዉ የመከላከያ ሚንትሩ አቶ አቶ ለማ መገርሳ ለስራ ወደ አሜሪካ መሄድ ነበረባቸዉ እና ትላንት ማት December 01/2019 ቦሌዉ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ድሮ በሚገቡበት ወደ VIP መግቢያ አቀኑ ነገር ግን በዚህ መተላለፊያ ማለፍ እንደማይችሉ የVIP ክፍል ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ለአቶ ለማ መገርሳ ጠባቂዎች አስረዱ። የአቶ ለማ መገርሳ የፕሮቶኮል ሰዎች ጉዳዩን ለማጣራት መጠየቅ ነበረባቸዉ እና ሲጠይቁ የተመለሰላቸዉ መልስ ከበላይ ባለስልጣን አዲስ መመሪያ እንደደረሳቸዉ እና ሀላፊነታቸዉን እየተወጡ እንደሆነ ብቻ አስረዷቸዉ።

በዚህም መሰረት የመከላከያ ሚንትሩ ከስራ ደረጃቸዉ ዝቅ ወዳለዉ ከፕሮቶኮላቸዉ በታች ወደሆነዉ ከተራ መንገደኞች አንድ ደረጃ ብቻ ከፍ ብለዉ እንደ ማንኛዉም መንገደኛ ተፈትሸዉ ነዉ ያለፉት። ይሁ ሁኔታ ዛሬ በአቶ ለማ መገርሳ ላይ ስለተፈፀመ መነጋጋሪያ ሆነ እንጂ ከዚህ በፊትም በሌሎች ባለስልጣናት ላይ ስፈፀም ሰንብቷል።

ባለፈዉ ሳምንት የቀደሞ የህዝብ ተወካዮች አፈጉባኤ ክቡር አቶ አባዱላ ገመዳ ወደ ዉጪ ሀገር ለመዉጣት ቦሌአይር ማረፊያ ሲደርሱ ትላነት አቶ ለማ መገርሳን የገጠማቸዉ ክስተት ነበረ የገጠማቸዉ። አቶ አባ ዱላ አዲሱን መመሪያ ተቀብለዉ እየሳቁ ቀበቷቸውን ፈተዉ ጫማቸዉን አዉልቀዉ (ፈጠን ፈጠን አርጉልን) ብለዉ ተፈትሸዉ እንዳለፉ አሁን ከአይር ማረፊያዉ የደህነንት ክፍል ያገኘነዉ ጥቆማ ያስረዳል። በዚሁ ግዜ የኢህአዴግ እና የህወሓት የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ ወደ ዉጪ ሀገር ለመዉጣት በአይር ማርፊያዉ ነበሩ እናም እሳቸዉም ቅደመዉ የሚጠቀሙበት የVIP መግባያ አሁን መጠቀም እንደማይችሉ ሲነገራቸዉ ግራ በመጋባት ቆመዉ ሲከራከሩ እንደነበረ ከአይር ማረፊያው ለKMN የደረሰን መረጃ ያረጋግጣል።

እነዚህ ሁሉ ኹነቶች የሚጠቁሙት አዲስ እዉነታ አለ። እሱም ጠቅላይ ሚንትር አብይ አህመድን የተቃወመ,በሀሳብ የተለየ ወይም መልዕክተኛ ሊሆንላቸዉ ያልፈቀደ ሰዉ በመንግስት የተሰጠዉን ክብር እንደሚገፈፍ ነዉ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ስልጣናቸው ለሚወዱት ሰዉ ችሮቻ ማድረጊያ ለማይወዱት ሰዉ መቅጫ መሳሪያ እንደሆነ ነዉ። ይቺ ደግሞ ከንጉስ ስልጣን የማትተናናስ አካኄድ ናት። በመደመር መፃፋቸዉ የምርቃት እለት ዲሞክራት ነኝ ያሉን ጠቅላይ ሚንስትር ሳያዉቁት ኦዉቶክራት እየሆኑ ነዉ።

Via: Dábessá Gemelal


Wajjirrii ABO Shanbuutti banames kunoo ti! ABOn nagaa dha; ABOn Bilisummaa dha; ABOn gaaddisa haqaa ti. ABOn tasgabbii dha; ABOn obsaa dha;ABOn danda’aa dha; ABOn mo’ataa dha; ABOn guddina!! ABOn filadha!!


#Ethiopia: Coming up tomorrow morning on Addis Standard website: “The Interview” – a lengthy & detailed conversation between our editors Tsedale Lemma and Ephream Sileshi and Dawud Ibsa, Chairman of the #Oromo Liberation Front (#OLF).

#EthiopianPolitics#Election2020


“Learning L2 is right; not obligatory. Oromoo students have to learn any L2 if they find it necessary either for instrumental and integrative motives. This does not mean they have to learn Amharic as L2, but they can learn Afar, Sidama, or Somali as these languages are official working languages. Learning these languages is much either for Oromoo students to learn because these languages have similarities with Afaan Oromoo as they belong to the same language family and share at least 30% similarities of vocabulary. Therefore even if PP recommended learning L2, it does not mean Oromoo students have to learn Amharic. Oromoos have the right to learn the language they prefer. This is also the human rights of all nations and nationalities of the country. Bye, bye Amharic forever.” Qulloo Busa


Lets remember, when there were big demonstrations in Amhara and part of SNNPR regions in support of the PM when he was placed on power by Lemma, in Oromiyaa there were NONE. You can actually go back and observe what the mood was. The Oromo people have always been sceptical about this guy. We have been cautiously optimist because change is better. The people have seen enough and are proven right, Abiy is danger to Oromo National Interests. He has probably not even 5% approval in Oromiyaa today and will not get even 5 seats in the coming election. His little ‘medemer’ experiment and premature ‘merger’ will turn into a NOTHING and NIGHTMARE.

In Oromiyaa, Oromo nationalism i.e Gadaa and Oromummaa are the only ideology and way forward. That is not what the elite political class says, that is what the people say. And they will prove that using the ballot box. #Election2020