የመንግስቱ ሃይለማርያም መግለጫ ኣንባቢ መሰልክ ዶክተር (Birhanemeskel Abebe Segni)!!!

የመንግስቱ ሃይለማርያም መግለጫ ኣንባቢ መሰልክ ዶክተር!!! Birhanemeskel Abebe Segni

The Ethiopian government must take immediate measures to fully disarm and dismantle this outlawed and irresponsible group that cultivates violence and terror in Ethiopia. Look, how they are inculcating violence into these children! The political wing of this group must immediately condemn this abhorent practice if there is any morality left in it!


በርካታ አመታትን ባስቆጠረው የኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ትግል የነፃነት ኳሷን ለተለያዩ ታጋዮች ያቀበሉ ብዙዎች ናቸው። ነገር ግን በቄሮ ደጀንነት፣ በፕ/ት ለማ መገርሳ አቀባይነት ብቸኛውን ግብ አስቆጥረው የኦሮሞን ህዝብ ለድል ያበቁት እና የነፃነት ዋንጫውን መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ወክለው የተቀበሉት የትግሉ አምበል የሆኑት ጀግናው ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ናቸው። ጫወታውን በስደት ሆናችሁ በቴሌቭዥን መስኮት የተከታተለችሁ እና አሁን ከድል አጥብያ ወደ አገር የተመለሳችሁ የስደት አገር ቱፎዞዎችም ሆናችሁ የሰፊው ስቴዲየም ታዳሚዎች ከጫወታ በኋላ ሁከት እየፈጠራችሁ የድሉን መንፈስ ባታበላሹ ይበጃችኋል። ያዙኝ ልቀቁኝ ከበዛ ፖሊስ ህግና ስረዓት ለማስከበር ይገደዳል።

 If so, why they can`t bring peace in oromia? በሽቃጣ ነፍጠኛ

የመንግስቱ ሃይለማርያም መግለጫ ኣንባቢ መሰልክ ዶክተር


የኦነግ ትግል ወራሽ ዶ/ር አብይ ነው Ethiopia Abiy Ahmed


1 Comment

  1. Brehan meskel S. remember you have been serving OPDO for past several years. Do not full yourself, Oromos reside in Menesota and Washington DC know your activities. you have been affected by chronic unemployment while you lived i USA . Dr Abey does not require you to insult OLF to give you a job or government post. Use your Brain if you have one.

Comments are closed.