የመቱ ዩኒቨርሲቲ 5ተኛ አመት ተማሪ የሆነው ሀጎስ በህውሓት የሽብር

Ethiopia : የመቱ ዩኒቨርሲቲ 5ተኛ አመት ተማሪ የሆነው ሀጎስ በህውሓት የሽብር ተልዕኮ ተሰጥቶት በመያዙ የህውሓት ልጆች ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት ላይ ናቸው

ለዝንት አለም ሳይነቃ ብሔርን_ከብሔር እያጋጩ እሳትና ጭድ በማለት ቤንዚን እያርከፈከፍ መግዛው ግዜ ፀሀይ እየጠለቀችበት ያለ ይመስላል ተማሪ ሀጎስ በተያዘ ማግስት ደግሞ የመቐለው መስፍን ኢንጂነሪንግ መኪና ኮንትሮባድ ቡና በጠርሙስ ደብቆ ሲየወጣ አሁንም በህዝብ ተጋልጦ ተይዛል ተማሪ ሀጎስም የተሰጠውን ተልዕኮ ሳይፈፅም በቁጥጥር ስር ውላል ይህ ነው እውነቱ እየገደልን እያታለልን እንኑር አሁላይ እሱ ቀርቶ ሌላ ዘፈን መታል ። ምን ለማለት ነው ህዝቡ ጠላቱን ለይቶ አውቃል ።

ምንጭ Natnael Mokonnen

[OBN 22 02 2010] ኦህዴድ ድርጅታዊ 7ኛ ጉባኤ በሦስታኛ ቀን ውሎው በጥልቅ ተሃድሶ የተገኙ ውጤቶች፤ የኦሮሞ ኢኮኖሚ አቢዮት ና በህብረ በሄር ፌዴራሊዝም አፈፃጸም ላይ በመወያየት መግባባት ላይ መድረሱን የጉባኤው ቃል አቀባይ ና የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ገለፁ፡፡

1 Comment

  1. Interestingly the Tigres complain about hearing the names of their captured terrorists on OBN TV. They hope to hide from institutionalized crime against our people.

Comments are closed.