የመርሳ ከተማ ዋና አስተዳዳሪ በአርበኞች ተገደለ:: ሕዝባዊ እንቅስቃሴው አሁንም የህወሓት አገልጋዬች ላይ እርምጃው ቀጥላል ፡ በዚህ መሰረት በሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ ዋና አስተዳደሩ የህወሓት ወታደሮችን በመምራት ቤት

Ethiopia : የመርሳ ከተማ ዋና አስተዳዳሪ በአርበኞች ተገደለ:: ሕዝባዊ እንቅስቃሴው አሁንም የህወሓት አገልጋዬች ላይ እርምጃው ቀጥላል ፡ በዚህ መሰረት በሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ ዋና አስተዳደሩ የህወሓት ወታደሮችን በመምራት ቤት ለቤት እየመራ አርበኛ ወጣቶችን ሲያስመታ የነበረው አሁን ምሽት ላይ በአርበኞች በተወረወረ ቦንብ ተገደለ ፡፡ ትግሉ ቀጥላል ይህ በንዲህ እንዳለ የቆቦን ሕዝብ ለመሰብሰብ የሄደው የህወሓትቱ ባንዳ አለምነው መኮነን እና ያለው አባተ በዛሬው ቀን ከተቆጣው ሕዝብ እርምጃ በማምለጥ ህወሓት ባዘጋጀላቸው የአየር ኃይል ሄልኮፕተር አውጥቶ ወደ ባህርዳር አምጥቷቸዋል በተጨማሪም በወልዲያ ከተማ ራሷን በመደበቅ ለህወሓት ስትሰልል የነበረች የስብሐት ነጋ የህት ልጅ ህወሓት የከፈተላት የንግድ ድርጅትና የገዛላት ተሽከርካሪ በአርበኞች ሙሉ በሙሉ የተቃጠቃ ሲሆን የህወሓት አጋዜ አጅቦ አውጥታታል ፡፡ ሕዝቡ ለነፃነቱ ቆርጦ በመነሳት አኩሪ ገድል እየሰራ ይገኛል::


Ethiopia : ብዙ ሰዎች የመርሳ ከተማ አስተዳዳራ ተገደለ የተባለውን ዜና ከለጠፍኩኝ በኃላ ማታ በ #VOA ቀረበ አልሞተም ብላችሁኛል:: VOA ሰውየውን ቀን ኢንተርቪ ያረገውን ይሆናል ማታ ያስተላለፈው እኔ እንዳለኝ ትክክለኛ መረጃ ሰውየው በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:30 ላይ እርምጃ እንደተወሰደበት ነው የማውቀው ሰውየው ከተነሳ VOA መልሶ ኢንተርቪው ያድርገው::


Ethiopia : በወልዲያ የህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ ጉጀሌ መንግስት አባል ህንፃ በህዝቡ እንዲህ ነው የሆነው:: ምንም ያልነበረው ባለስልጣን ወልዲያ ላይ መጥቶ ይህን ህንፃ ገንብቶ ሊኖር አይችልም ህብዝን እያስፈጀ:: ከዚበኃላ ጎይቶም ባለሀብት አበበ ዘበኛ የሚሆንበት ሀገር የለም::


Ethiopia : በወሎ የአማራ ህዝብ በጀመረው ህዝባዊ እንቢተኛነት በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 45በላይ አማራዎች በህዋሃት ወታደሮች ተገድለዋል ወልድያ (25)በላይ ቆቦ (10) እንዲሁም መርሳ (10) ይህን በመትርየስ የታገዘ ዘርማጥፋት ጭፈጨፋውን ለሚያካሂደው የትግራይ ፋሽስት ህወሓት ታማኝ ተላላኪዎች እነ አለምነው መኮነን ይፈቱታል ብሎ አብሮ ለወይይት ከገዳይ ጋመቀመጥ ህዝብን በማዘናገት ለፋሽስቱ ትግራይ ህወሓት ቀን መግዣና ማህበርሰቡን ለግድያ ማመቻቸት ብቻና ብቻ ነው

Via: Natnael Mokonnen