በማህበራዊ ድህረገጽ ስለላ ስራ ላይ የተሰማራው የሕወሓት ካድሬ ሲጋለጥ! ስም አብርሃ ብንያም (አብቢን) በወላጆቹ መጠሪያ አብራራው ተካልኝ ሚስቱ በወያኔ ድጋፍ ኢንተርኔት ቤት ተከፍቶላት ባህር ዳር ውስጥ

በማህበራዊ ድህረገጽ ስለላ ስራ ላይ የተሰማራው የሕወሓት ካድሬ ሲጋለጥ! ስም አብርሃ ብንያም (አብቢን) በወላጆቹ መጠሪያ አብራራው ተካልኝ ሚስቱ በወያኔ ድጋፍ ኢንተርኔት ቤት ተከፍቶላት ባህር ዳር ውስጥ በስለላ ላይ የተሰማሩ የድርጅት ስም ሕወሓት ሆረታ የተወለደየተመረቀበት ጊዜ ከ(ኢንሳ) በሴፕቴ 2013 ከአርባምንጭ ዩንቨርስቲ የተመለመለ የፌስቡክ ስሙ ህሊና አንዳርጋቸው ጽጌ (ራሱን ሴት በማስመሰል) መኖሪያ አዲስ አበባ አየር ጤና አለም ባንክ አከባቢ ወደ ድህረገጽ ከተሰማራ አመት ያልሞላው ምስል ፎቶውን ከታች ይመልከቱት ማስረጃ በቂ የሰነድ የፎቶ እና የሰው ማስረጃዎች በእጃችን ይገኛሉ።
ዋና የተልእኮ አላማ

1 በየማህበራዊ ድህረገጹ በመዞር ተቃዋሚዎችን በማጥመድ ከግንቦት ሰባት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማጥናት እንዲሁም ያሉበትን እና ማንነታቸውን በመለየት ለደህንነት ተቋም አሳልፎ መስጠት

2 በየድህረገጹ የሚከበሩ እና ተቀባይነት ያላቸው ወያኔን የሚያጋልጡ እና ህዝቡን የሚቀሰቅሱ ሌሎች አክቲቪስቶችን እየወለዱ ያሉትን የድህረገጽ አክቲቪስቶችን ስም ማጥፋት ለሽፋንነት የሚጠቀመው አላማውን ለማስፈጸም ለሽፋንነት በመጠቀም ላይ ያለው ኢትዮጵያዊነት ግንቦት ሰባት አንዳርጋቸው ጽጌን ኢሳት ሰማያዊ ፓርቲን እና መኢአድን እንዲሁም ታዋቂ አክቲቪስቶችን ኮሜንት አድርጉልኝ ብሎ በመለመን-፦በየኢንቦክሱ በብዛት እያወራ እና እየጠይቀ የሚገኘው ስለ አክቲቪስቶች ማንነት እና ያሉበት ሃገር በጀት የሚመድብላቸው ድርጅት ካለ ማወቅ የሀገር ቤት ተቃዋሚዎችን እከሌን

ታቁታላችሁ ወይ ከነማን ጋር አገር ቤት ግንኙነት አለው የሚሉ ተመሳሳይ የስለላ መስቀለኛ ጥያቄዎች መጠየቅ ለእከሌ መረጃ ማን ይሰጠዋል ስለፓርቲያችሁ የሚጽፈውን እያየን ነው አባላችሁ ነው ወይ የመሳሰሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዲሁም ርሱን በወያኔ የሚፈለግ አክቲቪስት በማስመሰል ፌዲራሎች እናቴን ደበደቡ እኔ ያለሁት ተደብቄ ነው የሚል ማሳዘኛዊ ማጭበርበሪያ ማቅረብ የግንቦት ሰባት የሃገር ቢት አስተባባሪ በመምሰል የአንዳርጋቸው ጽጊ የወንድም ልጅ በመምሰል ለተለያዩ ኢትዮጵያውያን በኢንቦክስ ራሱን መሳል ከኢሳት ጋራ የመረጃ ግንኙነት እንደሚያደርግ አመሳስሎ እና ተመሳስሎ መናገር በግንቦት ሰባት እና በአርበኞች ግንባር ተቀባይነት እንዳገነ እና እንደሚያደራጅ መስበክ አክቲቪስቶችን ማጣጣል እና በውስጥ መስመር መስደብ የነቁበትን ሰዎች ብሎክ ማድረግየሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚደግፉ ኢትዮጵያውያንን ማጥላላት ይህ ግለሰብ በሙስሊም ስም የመለስ ዜናዊን ፎቶ ለጥፎ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እናጋልጣለን።

የተለያዩ ፒጆችን በአንዳርጋቸው ጽጌ እና በወያኔ ቀበራ ሽፋን ስም በመክፈት ስለላውን በሰፊ የቀጠለ ሲሆን ይህንን ሰሞን ስለተነቃበት የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ብሎ የገመታቸውን ብሎክ በማደርግ ላይ ሲሆን በገጹ ላይ እንደተበደለ በትግሉ ላይ ችግር እንደገጠመው በማስመሰል እየጻፈ ይገኛል። (ይቀጥላል) ወገኖቼ ይህንን ህሊና አንዳርጋቸው ጽጊ በሚል ሽፋን እይትንቀሳቀሰ ተቃዋሚዎችን የሚያሳፍን እና አክቲቪስቶችን ለማጥላላት የዘመተን ግሰስብ እና ግብረአበሮቹን ማጋለጥ እንቀጥላለን። ሰፊ መረጃዎችና 3 የታዋቂ አክቲቪስቶችን የሰው ምስክርነት በጃችን ይዘናል።
ተስፋዪ ግንቦት ሰባት ነኝ ከተሰነይ ጋሽ ባርካ

Via: Elias Bekele Tessema 

The fly spy
One of Ethiopia-n regime social media spies & trolls who uses his fake name Hilina followed by the prominent opposition figure name Andargachew Tsige as middle & surname, is exposed. The Arbaminch graduate & INSA recruited Abraraw Tekalign has also another name Abraha Biniam.ESAT Latest News Amsterdam January 22, 2018

— በወልድያ ተቃውሞው ቀጥሏል። ህዝቡ መሃል አደባባይ ላይ ተቃውሞውን እየገለጸ ነው።
— ወደ አዲስ አበባ እና ወደተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚወስዱት አውራ መንገዶች ተዘግተዋል።

ESAT Woldia Latest News Amsterdam January 22, 2018


Hiber Radio Daily Ethiopian News Januaray 22, 2018


VOA Daily Amharic News 22,,Jan,,2018