የሆረ ፊንፊኔ እሬቻ ዳግም መከበር መጀመሩ ለሀገሪቱ ትልቅ ድል እንደሆነ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡

የሆረ ፊንፊኔ እሬቻ ዳግም መከበር መጀመሩ ለሀገሪቱ ትልቅ ድል እንደሆነ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሆራ ፊንፊኔ እሬቻ የጎዳና ሩጫ የፊታችን እሁድ በፊንፊኔ ይካሄዳል::

የሆረ ፊንፊኔ እሬቻን በተሳካ ሁኔታ ለማክበር ታዳሚዎችን የሚያስተናግዱና ሂደቱን የሚያስተባብሩ ፎሌዎች ስልጠና በፊንፊኔ ተጀመረ፡፡

የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ መስራችና የስራ አስፈፃሚ አባል ወ/ሮ ናዲሃ መሃመድ አፋን ኦሮሞ የፌዴራል የስራ ቋንቋ እንዲሆን ከፓርቲያቸዉ ስትራቴጂ አንዱ መሆኑን ለኦ ኤም ኤን ገለፁ።
_
የካፋ ዞን የክልልነት ጥያቄን ኣጠናክረን እንገፋበታለን ኣሉ የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ህብረት ፓርቲ አባል አቶ ታደሰ ተረፈ፡፡

Oromia Media Network