የህወሓት ፍላጎትና ዕቅድ ከሸፈ፡፡

የህወሓት ፍላጎትና ዕቅድ ከሸፈ፡፡ Ethiopia : በሰሜን ጎንደር ዞን በምዕራብ ወረዳዎች ለዘመናት አብረው እየኖሩ የሚገኙትን የአማራን እና የቅማንትን ህዝቦች ለማጋጨት ያደረገው እንቅስቃሴ በሁለቱ ህዝቦች በሳል አስተሳሰብ ሊከሽፍ ችሏል፡፡

በመሆኑም በቋራ ወረዳ ኮዛ ቀበሌ በተባለው ቅማንቶች አንመርጥም ብለው ወጥተዋል መጀመሪያም ተገደን ነው ካርድ የወሰድነው በማለታቸው ምርጫው በታቀደው መሰረት ሳይካሄድ ቀርቷል በሌሎች ቀበሌዎችም በጭልጋ ወረዳ ነጋዴ ባህር ኳሊበር ሎሜዬ እንዲሁም በመተማ ወረዳ መቃ ሽንፋ ጉባይ ላንጫ ቱመት በመሳሰሉት ቀበሌዎች እየተደረገ ያለው ምርጫ የቅማንት ተወላጆች መምረጥ አልፈለጉም:: በመሆኑም ህወሓት ዕቅድ መክሸፉን ሲረዳ የተወሰኑ ኮሜቴ ነን የሚሉ የቅማንትን ህዝብ የማይወክሉ ለሆዳቸው ያደሩ በመሰብሰብ ምርጫውን አደናቅፎ ግጭት ለመቀስቀስ ከጭልጋ ወረዳ ነጋዴባህርና ኳሪበር ሎሜዬ ቀበሌዎች የቅማንት ተወላጅ የሆኑ ሴቶችን እና ህፃናትን በመኪና በመጫን በማስወጣት ላይ ይገኛል:: ጎንደር ላይ የወያኔ አመራሮች አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጠዋል:: ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን እንገልፃለን፡፡

Ethiopia : የትግራይ ነፃ አውጪው የወያነ ጉጀሌ ጨዋታ ይግባን ህወሃት በሱማሌ ክልልና በኦሮምያ የፈጠራቸው ንዑስ ህወሃት ባለስልጣኖች በጌቶቻቸው በታዘዙት መሰረት የዘር ግጭት እንዲፈጠር እየጣሩ ነው:: እያንዳንዱ ክልል ሆድ አደር ሰራዊቱን አንዱን በአንዱ ብሄር ላይ በማስነሳት የብሄር ጥቃት በማስመሰል እና በማስፋት ግጭቱ ወደህዝብ ውስጥ ሰርጎ እንዲገባ እየጣሩ ነው:: እውነታው ግን ከታሰበለት የተለየ መሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ ለምሳሌ በሶማሌ ክልል ያሉ ሶማሌ ኢትዮጵያውያን በክልሉ የሚኖሩ ኦሮሞ ኢትዮጵያውያንን ከለላ እና መሸጊያ እየሰጡ ከአደጋ ሰውረው እያስመለጡ ነው:: በኦሮምያም ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች በክልሉ በሚኖሩ ሶማሌዎች ላይ የበቀል እርምጃ እንዳይወሰድ እየጣሩ ነው:: ስለዚህ የሁለቱምበ ክልል ህዝብ ይህን የተቀደሰ ተግባር በመፈፀም እንዲገፋበትና የህወሃት ሴራ እንዲከሽፍ ማበረታታት ያስፈልጋል::


Ethiopia : መለስ ዜናዊ ነብስህን አይማረው:: አንተ የቆላኸው የዘረኝነት መርዝ ህዝቡን እያመሰው ነው:: ተቃጠል ባለህበት ዳግም እሳተ ጎሞራ ይውረድብህ:: ሶስት ግዜ ሞት ቢኖር ሶስቱንም መሞት የሚገባህ አንተ ነበርክ እንኳን ተመጦ የተጣለ ሸንኮራ መስለህ ድብን አልክ::


እሩዋንዳ ወይም ሴሪያ እንዳይመስልህ ሰሞኑን በሱማሌና በኦሮሞ የተደረገ የህውሀት የዘር ፍጅት ነው:: አናሳዝንም ወይ? ኧርርር

Ethiopia : የዘር ፖለቲካ መጨረሻው ይሄ ነው:: ህውሀት ወያነና መለስ ዜናዊ ቀብሮት የሄደው የዘር ፍጅት እየፈነዳ ነው:: ሁሌ ስናወራና ስንፈራ የነበረው ይህ እንዳይከሰት ነበር:: መቼ ይሆን ግን አይናችንን የምንገልጠው? መቼስ ይሆን የትግራይ ነፃ አውጪው ላይ ተባብረን ባንድነት ክንዳችንን የምናሳርፈው አረ መቼ ነው?

Via: Natnael Mokonnen