የህወሓቱ ጉድ ተዘረዝሮ አያልቅም! Where is accountability for all these human Rights Abuse

የህወሓቱ ጉድ ተዘረዝሮ አያልቅም! Where is accountability for all these human Rights Abuse

የህወሓቱ ጉድ ተዘረዝሮ አያልቅም!

በህወሓትና በሱማሌ ክልል ልዩ ሃይ በጅምላ የተገደሉ ከ13 በላይ የመቃብር ቦታዎች ተገኝተዋል። አንድ ቦታ ለስብሳ ተብለው የተጠሩ 50 የሀገር ሽማግሎች ተረሽነዋል አንድ ቦታ ከ 80 በላይ ንጹሃን ጨምሮ ሌሎች 13 #የጅምላመቃብሮች ተገኚተዋል