ዝምታው ይሰበር!!ፋን ኦሮሞ ተጨማሪ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን እና..

ዝምታው ይሰበር!!
#አፋን_ኦሮሞ ተጨማሪ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን እና
#ፊንፊኔን በሚመለከት ጉዳይ ግልጽ የሆነ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ እንጠይቃለን።
ህገመንግስታዊ መብት በተግባር እንዲረጋገጥ እንሻለን!!

ጉለሌ ፖስት