ዜና ሰበታ: ከኦሮሚያ ክልል ከሪኩለም ዉጭ የሚስያተምሩ ትምህርት ቤቶችን መዝጋት ተጀመረ

#ዜና_ሰበታ: ከኦሮሚያ ክልል ከሪኩለም ዉጭ የሚስያተምሩ ትምህርት ቤቶችን መዝጋት ተጀመረ

በትናንትናዉ እለት #በሰበታ ከተማ አስተዳደር በክልሉ ስራ ላይ ያለዉ የትምህርት ካሪኩለም ዉጭ ሲያስተምሩ በነበሩት ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን ተከትለዉ ይህ ዉሳኔ እንዳይሳካ በአከባቢዉ ረብሻ እና ሁከት ለመፍጠር የሞከሩ በሙሉ ቁጥጥር ስር ዉሏል፡፡

#መታወቅ_ያለበት……..

ይሄኛዉን ዉሳኔ ለፖሊትካ ንግድ ሲሉ ወደ ሌላ የሚቀይሩ አካላት ይጠፋሉ ማለት አንችልም፡፡

በኦሮሚያ ክልል ማንም እንደፈለገ የፈለገ ስራ ላይ ተሰማርተዉ መኖር ይችላል፡፡ ነገር ግን መታወቅ ያለበት በፖሊሲ እና ህግ ነኮችን አሻሽዬ እንደፈለግኩ አደርጋለሁ ማለት አይችልም፡፡

በተለይ ኦሮሚያ ክልል ካሪኩለም ከ አንደኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል በአፋን ኦሮሞ ሆኖ ሳለ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ይሄን ህግ እንዲመቻቸዉ በማድረግ በሌላ ቋንቋ እያስተማሩ አፋን ኦሮሞ በክልሉ እንዳያድግ እያደረጉ ነዉ፡፡

የኦሮሚያ መንግስትም ይሄን ለማስተካከል የጀመረዉ እርምጃ በመላዉ ኦሮሚያ ከተሞች ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን ይሄን መልካም ጅማሮ ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ አካላት ላይም ተገቢ ርምጃ ይወሰድባቸዋል፡፡

ሚሚ ጎበና

“በፍኖተ ካርታው የፌደራል የስራ ቋንቋን ማስተማር የሚለው ምክረ ሀሳብ እንጂ አስገዳጅ ህግ አይደለም-“
የትምህርት ሚኒስቴር
Jettee re? 🤣


Hojii Opdo ilaalaa,
Gochaan kun Odp gatii lubbuu kafalchiisa.