ዛሬ አዴፓ ከባህር ዳር መጥቶ ኮዬ ፈጬ ውስጥ በዚህ መልክ አደራጅተው ስራ ላይ አሰማርተዋል።

Above Single Post

ዛሬ አዴፓ ከባህር ዳር መጥቶ ኮዬ ፈጬ ውስጥ በዚህ መልክ አደራጅተው ስራ ላይ አሰማርተዋል።
Kun kan ta’aa jiru Finfinnee keessa, sanuu booleetti. Kaleessa jibba Oromoof jecha namicha obboleeyyan isaa rasaasaan fixe Baahir Daaritti suuraa isaa qabatanii yeroo bahaan ajaa’iba nutti ta’ee ilaalaa turre. Har’a ammo nama yakka guddaa hojjate kana Finfinnee keessa bilisaan ifaa iffatti goota jedhani nutti leellisaa jiru. Dhiibaa godhamaa jirun shakkamtoonni isa deeggaraa turanis akkuma jiraniin hidhaa keessaa bahaa jiru. Walitti baquuf jecha mootummaanis waan kana akka hin argineetti darbaa jira. Dubbiin akka laayyootti ilaaltan tun rakkina guddaa fiddi. Arguuf deemtu.

THE FINFINNE INTERCEPT


Kanatu qabatamaan osoo oolee hin buliin hojjiitti hiikamu qaba!
#NoMoreNoLess!


4,451 የሚሆኑ የንግድ ድርጅቶች ፋይል አያደርጉም ተባለ

9/02/2012 ገቢዎች ሚኒስቴር የገቢዎች ሚኒስቴር የዋናው መ/ቤት ኃላፊዎች ከተጠሪ መስሪያ ቤቶችና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጆች ጋር አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ በአዲስ አበባ የሚገኙ 4,451 የሚሆኑ የንግድ ድርጅቶች ፋይል የማያደርጉ መሆናቸው ታውቋል፡፡ እነዚህ ድርጅቶች የንግድ ፈቃድ አውጥተው በንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ቢሆኑም በየጊዜው ገቢና ወጪያቸውን የማያሳውቁ ናቸው፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደገለጹት ድርጅቶቹ በሚቀጥለው አንድ ወር ውስጥ ፍይል ወደማድረግና ማሳወቅ ውስጥ ካልገቡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስም ዝርዝራቸውን ይፋ በማድረግ ሕጋዊ እርምጃዎችን እንደሚወስድ አሳውቀዋል፡፡
ሚኒስቴሩ በቀጣይም መሰል ፋይል የማያደርጉ እንዲሁም ለታክስና ጉምሩክ ህግ ተገዥ ባለመሆን ህጋዊና ፍትሃዊ የንግድ እንቅስቃሴን የሚያዛቡ ድርጅቶችን በመከታተልና በመለየት የህግ ማስከበር ስራውን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ በመርካቶ አካባቢ በህቡእ ኢኮኖሚ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 180 የንግድ ድርጅቶችን የበማስተማር እና ግንዛቤ በማስጨበጥ ወደ ህጋዊ መስመር ማስገባት መቻሉን በመድረኩ ተጠቅሷል፡፡

Ministry of Revenues of Ethiopia /የገቢዎች ሚኒስቴር /


ዛሬ አዴፓ ከባህር ዳር መጥቶ #ኮዬ_ፈጬ ውስጥ በዚህ መልክ አደራጅተው ስራ ላይ አሰማርተዋል።

ኮዬ ፈጬ ዛሬ በማን ተወረረ ያላችሁ እንደሆነ ከጎንደር ተደራጅተው በተላኩ ፋኖዎች መሆኑን ከሳምንት በፊት ባደረጉት ስብሰባ ላይ ከተናገሩት ማወቅ ይቻላል!!!

Below Single Post

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.