አሳዛኝ ሰበር ዜና: በሰንበት እሁድ ቀን ዛሬ በዚህ በአሁኑ ሰዓት በደብረ ታቦር ከተማ ባለፈው

አሳዛኝ ሰበር ዜና: በሰንበት እሁድ ቀን ዛሬ በዚህ በአሁኑ ሰዓት በደብረ ታቦር ከተማ ባለፈው ኃሙስ ቀን የታሰሩበትን የሀይማኖት አባት እንዲፈቱላቸው ምዕመናኑ ከኢየሱስ ቤተክርስትያን ወደ ስላሴ ሲያመሩ በነበሩት ሰአት የክርስቲያን ምዕመናን ላይ በመንግስት ቅጥረኛ ወታደሮች አማካኝነት ተኩስ በመክፈቱ ምክንያት በከተማዋ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት ነግሶል ዳግምም አመፅ ተቀስቅሷል ።
ከቦታው መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን ።
Via: Tilaye Tarekegn ZE Ethiopia

በደብረ ታቦር ከተማ