ዛሬም ሌላ ስህተት!አገርንና አገረ-መንግሥትን፣ አገረ-መንግሥትንና መንግሥትን፣ አንድ አድርጎ ማሰብ ስህተት ነው።

ዛሬም ሌላ ስህተት!አገርንና አገረ-መንግሥትን፣ አገረ-መንግሥትንና መንግሥትን፣ አንድ አድርጎ ማሰብ ስህተት ነው።

ኦሮሞን ተጠቅሞ ኦሮሞን መስበር እና ማዋረድ አዲስ ነገር አይደለም። ታሪክ መልሶ መላልሶ ያጫወተው ፊልም ነው።

አሁን ተረኛ መጠቀሚያው ማእረግ በመሰብሰብ የውስጡን insecurity ለማከም የሚሞክረው highschool drop out ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ ምኞቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ መሰረታዊ ቅራኔዎች እውቅና ሰጥቶ፣ የተለያዩ interest ያላቸው stakeholders በድርድር compromise አድርገው የትላንት አለመግባባቶችን ከስር መሰረቱ ፈተው ወደፊት በጋራ የሚመለከቱበትን የድርድር እድል ያመቻቻል የሚል ነብር። አብይ ግን በተቃራኒው ተገቢም አንገብጋቢም ያለሆኑ ነገሮች ላይ በመጠመድ፣ የክፍፍል ሽንቁሩን ሲያሰፋ ፣ ስርአት አልበኝነት ሲነግስ ሆን ብሎ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እና የእራሱን ስብእና ለማግነን አይቶ እንዳላየ ሲያልፍ፣ በሱ አገዛዝ ዘመን ሚሊዮኖች ተፈናቅለው፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተው፣ እንደ አገር አንድ ላይ የሚያስረን የአብሮነት ክር ቀጥኖ የመበጠስ ጫፍ ላይ ደርሶ፣ አገር በስጋት ድባብ ተውጣ ትገኛለች። እኔ ኢመደበኛ የሆኑ አደረጃጀቶች ከሰላማዊ የትግል መንገድ ባፈነገጠ መልኩ አላማቸውን ለማስፈጸም ህዝብን terrorize የሚያደርጉበትን መንገድ መቼም ደግፌ አላውቅም። ሆኖም ግን genuine የሆኑ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዎች እንዳሉ እና እነሱ በሰላማዊ መንገድ በውይይት እና በድርድር መፈታት እንዳላባቸው አምናለሁ። ይሄን የማሳለጥ ሀላፊነት በዋነኝነት የአብይ አህመድ ነበር። አብይ ግን ይሄን ከማድረግ ፋንታ ህዝብን በመከፋፈል እና የእራሱን ገጽታ በመገንባት ላይ ተጠምዶ ነበር።

አሁንም ግለሰቦች እና ቡድን ላይ ዛቻ በመሰንዘር የለመደውን ርካሽ ተወዳጅነት ለመሸመት ሲሞክር ይስተዋላል። አብይ የሚበላቸውን ቦታ ስላከከላቸው በስሜት የሚደግፉት ሁሉ ቆም ብለው ማስተዋል ያለባቸው ሀቅ ግን አብይ ከመጣ በእርሱ ቀጥተኛ የአያያዝ ጉድለት አገሪቱ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መገኘቷን ነው። አብይን በመጠቀም የሆኑ nations እንዲሁም ግለሰቦችን በመምታት እና በማንበርከክ ሰላም ይመጣል ብለው የሚያስቡ ሰዎች ቆም ብለው ቢያስቡ ጥሩ ነው። እውነተኛ እና ዘላቂ ሰላም የሚመጣው park በመገንባት፣ አንተ የምትወደውን ሌላው እንዲወድ brainwash በማድረግ፣ በሀይል በመምታት እና በሚዲያ ዘመቻ ህዝብን በማጥላላት ሳይሆን በሀቀኝነት እና በበጎ ፍቃድ ላይ በተመሰረተ ሰጥቶ የመቀበል ድርድር ነው።

~by Rediet Tamire Oshone.


Oromoon dantaa sabaaf malee dantaa nama dhuunfaatiif hin qabsoofne.
Ummanni Oromoo kan ilmaan isaa wareegaa hardha gaheef saba biroo teessoo MM irraa buusee Oromoo muummicha ministeeraa gochuuf osoo hin taane mirga abbaa biyyummaa isaa goonfatee mirgoota waggaa 150f sarbame deeffatee biyya isaa irratti abbaa tahee tuttuqaa eenyuyyuun alatti of tahee jiraachudhaafi. Qeerroon Oromoo imaanaa qabsoo qabsaa’ota Oromoo irraa itti kenname galmaan gahuuf falmaa hadhaawaa wareega qaalii kaffalchiise gochuun jijjiirama fiddee imaanaa biyya ceesisuu #LammaaMagarsaatti kennite. Lammaa Magarsaa imaanaa ummata Oromoo galmaan gahu malee Oromiyaa irraa hin ka’u jechuun Dr. Abiyyii Ahmadiif teessoo MM dabarsee kenne.

MM Dr. Abiyyii Ahmad imaanaa Lammaa fi ummanni Oromoo itti kenne boodatti jechuun habashaa gammachiisudhaaf duula sabboonummaa Oromoo irratti eegale.
Walgahii Bahaardar irratti godheen akkas jechuun Oromoo alagaa biratti xiqqeesse
“Sabboonummaan Oromoo saba guddaa xiqqeessitee gandatti galchite” jechuun sabboonummaa Oromoo wayyaanee masaraa baaftee masaraa Minilik isa seensiste xinneesse. Namni kuni gonkumaa kaayyoo Itoophiyummaa durii deebisuun aangoo isaa tursiifachuuf malatuu malee kaayyoo ummata Oromoo of keessaa hin qabu. Ummanni Oromoo kan barbaadu nama dantaa isaa kabachiisee mirga sabaa fi sablammootaa biyyattii eegsisuun biyya bulchuudha malee isa dantaa Oromoo gurguratee Oromummaa awwaalee Itoophiyummaa kaleessaa deebisuuf dhaadatuu miti.

Taaddasaan Birruutuu kan naafxanyoota wajjiin hojjachaa ture kaayyoo naafxanyootaa hubatee dhiitee bahee sabboonummaan saba isaaf wareegame. Sabboonummaan gaaza qabsoo Oromoo hardha masaraa isaan galcheeti. Namni arrabni isaa hin dhandhamne mi’aa dammaa arguu akkuma hin dandeenye namni sabboonummaa hin qabne waa’ee sabboonummaa dubbachuu hin dandahu.

Walumaa galatti ummanni Oromoo durirraa ka’ee hanga hardhaatti kan falmatee wareegamaa jiruuf eenyummaa isaa eeggatee Oromoo fi Oromummaa kunuunfachuun abbaa biyyummaa isaa mirkaneeffatee bilisaan biyya isaa irra jiraachuu, sabaa fi sablammoota biyyattii wajjiin walii galteen biyya eenyummaa saba hundaa hammattu ijaaruudha.

Lalisa Hussein


ዛሬም ሌላ ስህተት! ሌላ ሌላውን ትተን…

አገርንና አገረ-መንግሥትን፣ አገረ-መንግሥትንና መንግሥትን፣ አንድ አድርጎ ማሰብ ስህተት ነው።

አገር (country) ያለ አገረ-መንግሥት (without State) መኖር ይችላል። አገር፣ ያለ መንግሥትም (without Government) ሊኖር ይችላል። አገር፣ ከአገረ-መንግሥትም (ከ State ም)፣ ከመንግሥትም (ከ Government ም) የቀደመ እና ከነዚህ በኋላም የሚዘልቅ ህልውና አለውና።

በፓርላማ የበላይነት በሚተዳደር ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ፣ መንግሥት ያለ ፓርላማ አይኖርም። ፓርላማም ያለ ፓርቲዎች (እና በፓርቲ አባልነት የተመረጡ ተወካዮች ሳይኖሩት) አይኖርም።

መንግሥት (Government)፣ የፓርላማው ውላጅ ነው። መንግሥት ማለት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው ሥራ አስፈፃሚው (Executive) አካል (ማለትም ካቢኔው) ማለት ነው። የካቢኔው ቁንጮ፣ ጠቅላይ ሚኒሥትሩ ሲሆን፣ እሱም ቀዳሚው የሕዝብና የመንግሥት አገልጋይ ሆኖ ይሰየማል።

ፓርላማው፣ በውስጡ ካሉ ተወካዮች ውስጥ አብላጫ ወንበር ያለውን ፓርቲ (ከቻለ፣ በወጥነት ለብቻው፣ ካልቻለ፣ ከሌሎች ጋር በመጣመር)፣ መንግሥቱን እንዲያቋቁም ያደርጋል። ፓርላማው፣ መንግሥትን የሚያዋልደው፣ በውስጡ ካሉት ፓርቲዎች (from Parliamentary Parties) ነው። በፓርላማ ውስጥ ያለው ፓርቲ–በተለይ አብላጫ ድምፅ/ ወንበር ያለው ቡድን–ከፈረሰ (በውህደትም ይሁን በመከ(ፋ)ፈል)፣ መንግሥቱም ይፈርሳል። ይህ ሲሆን፣ የመንግሥትነትን አደራ (ማንዴት) የተቀበለው ፓርቲ ስለፈረሰ፣ ግልፅ ማንዴት ያለው ፓርቲን ለመለየት የሚያስችል ሌላ ምርጫ ለማድረግ እንዲቻል፣ ፓርላማው ሊፈርስ ግድ ይሆናል።

ትልቁ የፓርላማ ፓርቲ ፈርሶ እያለ፣ በድሮ ማንዴት መቀጠል የሚችል ፓርላማ አይኖርም። በዚህ፣ ፓርላማው ፈርሶ አለጊዜው የሆነ ምርጫ ተደርጎ አዲስ መንግሥት እስኪመሠረት ድረስ ባለው ጊዜ የሚኖረው መንግሥት፣ የባለ አደራ መንግሥት (care taker government) ነው። ይሄ ባለ አደራ የሚሆነው ቡድን፣ የቀድሞው ካቢኔ ሊሆን ይችላል፤ ካልሆነም ፈራሹ ፓርላማ ይሁንታ የሰጠው ቡድን ሊሆን ይችላል። ይሄ ሁሉ ሁኔታ በኢትዮጵያም ሕገ-መንግሥት የተደነገገ ሃቅ ነው።

‘ኢሕአዴግ ሲፈርስ፣ ይፈርሳል፣’ የተባለው፣ መንግሥት (the government) ነው እንጂ፣ የኢትዮጵያ አገረ መንግሥት (the State)፣ ወይም ኢትዮጵያ (the country) አይደሉም። ይሄ ግልፅ ሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌና አሰራር እያለ፣ ኢህአዴግ ሲዋሃድ (ወይም በውህደት ምክንያት ሲፈርስ)–ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳደረገው–“የሚሆነው የሥም ለውጥ እንጂ የማንዴት ማጣት አይደለም” ብሎ መከራከር፣ ትልቅ ስህተት ነው።

ከዚህ በመለስ፣ ፓርላማው ያለው ማንዴት ለአምስት ዓመታት የሚዘልቅ ሲሆን፣ ፓርላማው ያለ ምርጫ፣ የእራሱን ዕድሜ የሚያራዝምበት አንዳችም ሕገ-መንግሥታዊ መሠረት የለም። “ፓርላማው፣ ከፈለገ ዕድሜውን ማስረዘም ይችላል” ብሎ ማለትም ተቀባይነት ያለው አባባል አይደለም።

#ሥራውን_ለማያውቀው_ጠቅላይ_ሚኒስትር!


Namoonni guduruu nafxanyaa fillu malee jiraachuu hin dandeenyu jedhu kamuu naannoo Oromiyaa keesatti iddoon waan hin qabneef keesummeesuu hin dandeenyu